Get Mystery Box with random crypto!

ቀለሜ

የቴሌግራም ቻናል አርማ keleme_2013 — ቀለሜ
የቴሌግራም ቻናል አርማ keleme_2013 — ቀለሜ
የሰርጥ አድራሻ: @keleme_2013
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 82.30K
የሰርጥ መግለጫ

ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ Channel ነው።
🎊For ADs:- @KelemeADs_bot
📚ለ አስተያየት እና ጥያቄ
@Keleme2013_bot
📚 ለ መወያየት
@keleme_2013Discussion

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-02-25 17:10:54
እስከ አሁን St. Paul's CoC ተመዝግባችሁ Preparation ያልጀምራችሁ ተማሪዎች አሁንም ተመዝግባችሁ፣
የ Interview ጥያቄዎች
የ SJT ጥያቄዎች
የ APTITUDE ጥያቄዎች
ማግኘት ትችላላችሁ ።

Registration @Stpaulscoc_bot

ለ ሁሉም ዩኒቨርሲቲ CoC መረጃ እና የMedicine Intake አቅማቸው ለማወቅ ታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/+06RIluAz8A4xZGM8
https://t.me/+06RIluAz8A4xZGM8
3.4K views14:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 12:23:18
የ ቅዱስ ጳውሎስ ፈተና !!!
━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
                      @Keleme_2013
     
4.5K views09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 19:17:58
የ ምስራች ከ እኛ ለ እናንተ!

ቀለሜ Exam Class !

Freshman Online Quizzes መስጫ የሆነው Private ቻናላችን እናንተ ለ ሁለተኛው ሴሚስተር ዝግጁ በምትሆኑበት ጊዜ ከ በርካታ Features ጋር ይጀመራል። እስከዛው በትግስት ጠብቁን !!

-----------:::------------------------:::-------------
2.8K views16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 23:18:10 ለአሥር ዓመት ሥልጠናውን ያልወሰዱ መምህራን ከመምህርነት ሙያ ይወጣሉ

የማስተማር ሙያ ሥልጠና ባልወሰዱ መምህራን ላይ አስገዳጅ ውሳኔ ተላለፈ

--የግል ትምህርት ቤቶች በራሳቸው ወጪ መምህራኖቻቸው እንዲያሠለጥኑ ይደርጋሉ

በግልም ሆነ በመንግሥት ትምህርት ቤቶች እያስተማሩ የሚገኙና የማስተማር ሙያ ሥልጠና (Post Graduate Diploma in Teaching – PGDT) ያልወሰዱ የአፕላይድ ሳይንስ ምሩቅ መምህራንን በሚመለከት ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ አስተላለፈ፡፡

ከውሳኔዎቹ መካከልም ከአሥር ዓመታት በላይ ሥልጠና ሳይወስዱ እያስተማሩ የሚገኙ መምህራንን ከሙያ የሚያስወጣ፣ የግል ትምህርት ቤቶችም በራሳቸው ወጪ መምህራኖቻቸውን እንዲያሠለጥኑ የሚሉት ይገኙበታል፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር ከተለያዩ የክልልና የከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች ጋር በተደጋጋሚ በመምከር ስምምነት ላይ የተደረሰበት ውሳኔ፣ በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ፊርማ ወጪ ከተደረገ ደብዳቤ ጋር አባሪ ተድርጎ ለአሥር ክልሎችና ለሁለት ከተማ አስተዳደሮች (ትግራይን ሳይጨምር) የትምህርት ቢሮዎች በተላከው መሠረት፣ የውሳኔው ተግባራዊነት ከነሐሴ 1 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ይሆናል፡፡

Atc
━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @keleme_2013
@keleme_2013
5.3K views20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 12:04:06 አብዛኛዎቹ ግቢዎች Fresh ተማሪዎቻቸውን first semester አስጨርሰው እያስወጡ ነው ። ለ Second semester መቸ እንደሚመለሱ እንኳን ግልጥ አድርገው አልተናገሩም።

ክረምት ግቢ አትቆዩም ዴ ?
የናንተን University status Comment ላይ አሳውቁን !
6.7K viewsedited  09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 19:44:54
Mathematics final exam social.

University :- WRu

:-2014

━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @keleme_2013
@keleme_2013
7.9K views16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 19:35:00 Mathematics final exam

University :- bahirdar

:-2014

Via:- ᎬΝ០ᏟᎻᵒⁿ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @keleme_2013
@keleme_2013
8.6K views16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 15:23:02 ━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @keleme_2013
@keleme_2013
8.7K views12:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 15:21:00 ━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @keleme_2013
@keleme_2013
8.3K views12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ