Get Mystery Box with random crypto!

ቀለሜ

የቴሌግራም ቻናል አርማ keleme_2013 — ቀለሜ
የቴሌግራም ቻናል አርማ keleme_2013 — ቀለሜ
የሰርጥ አድራሻ: @keleme_2013
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 82.30K
የሰርጥ መግለጫ

ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ Channel ነው።
🎊For ADs:- @KelemeADs_bot
📚ለ አስተያየት እና ጥያቄ
@Keleme2013_bot
📚 ለ መወያየት
@keleme_2013Discussion

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-07 19:12:44
#AD
AAU CoC Tutorial Registration is OPENED NOW


This Tutorial is scheduled for 2015 AAU natural science Students who want to compete for,
MEDICINE
DENTISTRY
PHARMACY
On AAU CoC Tutorial premium channel you will get,
3+ years CoC Exams from 2012-2014 which is around 137 out of 180 Questions.
Interview Questions and tricks with general directions for interview Questions and more than 53 previous years AAU interview Questions
continuous Class
Psychological mentorship
review Exams for every class Delivered
General Health Question

Registration is opened NOW
@coctutorpremiumbot
2.3K views16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 17:43:08 Hay we are students in wollo universty dessie campus Other natural science. Temren chersen department miretu teblen yemnfelgewn 1gna adrgen merten. Keza be A+plus system neber Ena yemeretnew. Ahun regsterar Biro. Ke 1_10 almeretachihum tebaln. Gin egna…
3.0K viewsedited  14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 17:42:38 Hay we are students in wollo universty dessie campus

Other natural science. Temren chersen department miretu teblen yemnfelgewn 1gna adrgen merten. Keza be A+plus system neber Ena yemeretnew. Ahun regsterar Biro. Ke 1_10 almeretachihum tebaln. Gin egna bettkkl mertenal. Ye chalachihutn yahl erdun 15 amet yelefanbetn hiwotachinn eyabelashubn new. Regsterar emiserut
1 kifle
2 Dr. Gezahegni

Ye freshman din
Dr dagnachew ybalalu. Ebakachihu melktun astelalfuln. Slkachin 0927840570
2.7K views14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 16:18:37 ለመሆኑ PowerPoint(Ppt) File ምንድን ነው?

PowerPoint file ማለት መመህራን Class ውስጥ በ Projector በሚያስተምሩበት ስሀት የሚጠቀሙት File ሲሆን ይሄም የ Courseሱን ዋና ዋና ፋሬ ሀሳቦች በቀለም እያቀለመ በአጫጭሩ የያዘ ነው።

ግቢ ላይ PowerPoint እንደ ቆጣቢ ምድጃ ነው። ፈተና ሲደርስ ፣ ላውንጅ ውስጥ፣ Class ውስጥ በቃ በየሄዳችሁበት tension ሲይዛችሁ ጭምር የምትከፍቱት ፊቱን Short Note ነው ።

...ተጠቀሙባቸው



አዲስ የ 2015 ዩኒቨርስቲ FreshMan ተማሪዎች ፤ ሁሌም እንደምናደርገው እናንተንም በፍሬሽ ማን ቆይታችሁ ሁሉንም ለናንተ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን በማቅርብ ልናገዛችሁ ዝግጁ ነን።

ስለዚህ ጓደኞቻችሁን ወደ ቻናሉ ጋብዙልን
━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  | @Keleme_2013
                       @Keleme_2013
3.1K views13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 16:05:45 ምንአይነት የሚገርም ppt መሠላችሁ Harmaya university ነው ያዘጋጀው With full pictures በቀለም የቀለመ ድንቅ Psychology ppt

Encrypted :- Only Read
━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @keleme_2013
                       @keleme_2013
2.9K views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 16:05:06 Psychology power point

አሪፍ Short note ነው።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
@Keleme_2013
2.9K views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 12:13:11
Package for College students

Big discount

Tote bag
Cerave Cleasnser with your skin type
Cerave moisturiser with your skin type

All together
Price 6000 birr

Dm
@Dawit090

Contact
0945595757 or
0944194276

Free delivery

Join
https://t.me/YDCosmotics
https://t.me/YDCosmotics
3.7K views09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 09:43:11 Communicative English 1 teacher guide.

━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
@Keleme_2013
4.0K viewsedited  06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 20:49:55
Selu Computer !

የላፕቶፕ፣ የሞባይል ወይም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ዋጋ ማወቅ እና መሸመት ይፈልጋሉ ?
ይቀላቀሉን እና የሚፈልጉትን ይጠይቁ?

ይደውሉ፡ 0982105980

ቻናላችንን ተቀላቀሉ
https://t.me/selucomputer
https://t.me/selucomputer
2.4K views17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 16:02:15 ቀለሜዎች ግቢ ላይ ምን ብናነብ የተሻለ ነው?
መልስ: እኔ ግን እላችኋለሁ....Handout

Handout በየአንዳንዱ Course አስተማሪዎች ተመካክረው ከ Module ላይ አፈስገፈሱን አሳጥረው፣ የሚቆረጠውን Portion ቆርጠው፣ እጥር ምጥን አድርገው ለዩኒቨርስቲው የሚመጥነውን ቅመም የሆነች Note ሚያሰፍሩባት Document ናት። (ከ ዩኒቨርስቲ የኒቨርሲቲ ይለያያል..).... ሲጀመር አስተማሪወች የሚመክሩት ካለን ጊዜ አንጻር handout እንድናነብ ነው ፈተናውም ከ 90% በላይ የሚመጣው እዚሁ ላይ ነው በተለይ ሚሸመደዱ ትምህርቶች።

እንደ Maths ና physics የ Calculation ትምህርቶች ግን  Module አንዳንዴም Reference ያስፈልጋል።

እንደዚህ ስል Reference book አያስፈልግም ማለቴ አደለም በጣም ያስፈልጋል ያልገቡን ነገሮችን Clear ለማድረግ ወሳኝ ነው። ግን Handout መጀመሪያ እንየው።

አዲስ የ 2015 ዩኒቨርስቲ FreshMan ተማሪዎች ፤ ሁሌም እንደምናደርገው እናንተንም በፍሬሽ ማን ቆይታችሁ ሁሉንም ነገር በማቅርብ ልናገዛችሁ ዝግጁ ነን።

ስለዚህ ጓደኞቻችሁን ወደ ቻናሉ ጋብዙልን
━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  | @Keleme_2013
                       @Keleme_2013
4.0K views13:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ