Get Mystery Box with random crypto!

ቀለሜ

የቴሌግራም ቻናል አርማ keleme_2013 — ቀለሜ
የቴሌግራም ቻናል አርማ keleme_2013 — ቀለሜ
የሰርጥ አድራሻ: @keleme_2013
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 82.30K
የሰርጥ መግለጫ

ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ Channel ነው።
🎊For ADs:- @KelemeADs_bot
📚ለ አስተያየት እና ጥያቄ
@Keleme2013_bot
📚 ለ መወያየት
@keleme_2013Discussion

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-03-06 12:18:54
#AD
CoC Tutorial Class

እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ከ2012 በኋላ ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አዲሱን ስርዓተ ትምህርት መተግበር ጀመሩ። ከእነዚህ መርሆች አንዱ ከፍተኛ ችሎታ ላላቸው ተማሪዎች እንደ ሕክምና፣ የጥርስ ሕክምና እና ፋርማሲ ባሉ መስኮች ለመምረጥ የኮክ ፈተና መስጠት ነው። በዚህ ምክንያት ብዙ ተማሪዎች ወደ ህልማቸው መስክ ለመግባት እንቅፋት ያጋጠማቸው ክህሎት ስለሌላቸው ሳይሆን በቂ መረጃ፣ ያለፉት ዓመታት ፈተና እና በትምህርታቸው ላይ የስነ-ልቦና እገዛ ባለማግኘታቸው ነው።

እነዚህን ከግምት ውስጥ በማስገባት coc Tutorial ፕላትፎርም የ ሰው ህክምና፣ የ ጥርስ ህክምና እና ፋርማሲን መቀላቀል የሚፈልጉ ተማሪዎችን ለመርዳት በጁላይ 5, 2022 ወደ ስራ ገባ።
ይህም ከ መቼውም በላይ ለ ጁንየር ተማሪዎቻችን ሜዲስን መግባት ቀሏል።
በዚህ ዓመት ዩኒቨርሲቲ የ ገቡ ተማሪዎች ጎበዝ ተማሪዎች ብቻ ስለሆኑ ተማሪዎች የ ፈለጉትን ፊልድ ለመግባት Competition በጣም እንደሚበዛ አያጠራጠርም።
በ CoC Tutorial የሚሰጡ ትዩቶሪያሎች ደግሞ ይህን ለ መቅረፍ፣ ተማሪዎች እንዴት አሪፍ ፍሬሽማን ውጤት እንደሚሰሩ እና ለ CoC ፈተና ደግሞ በተለየ መልክ ትዩቶሪያል አዘጋጅተናል።
በ አጠቃላይ ወደ 972 የ CoC ጥያቄዎች በ 23+ ዩኒቨርሲቲዎች ባለፉት ሶስት ዓመታት ውስጥ የተሰጡ ጥያቄዎች እና የ ቃለ-ምልልስ ጥያቄዎች ደግሞ 147 የሚጠጉ አሉ።

CoC Tutorial ዘንድሮም ሜዲስን የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ለሚማሩ ተማሪዎች CoC ለማስተማር ሁሉም ዝግጅቶች ጨርሷል።

የልጅነታችሁ ህልም ለማሳካት አንድ እርምጃ ብቻ ይቀራችኋል፣ ይህን ለ ማሳካት ደግሞ ከመቸም በላይ መስራት ያለባችሁ ግዜ አሁን ነው
https://t.me/+CQeOgdJAzbNlMzBk
4.2K views09:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 08:06:05 Exit exam coverage parts for All Departments

ስለ 12ኛ ክፍል ውጤት መልቀቂያ ዜና
ለመግኘት

ሁሉንም extreme book እና ሌሎችንም አጋዥ መፃፍትን ከፈለጋችሁ

ከ 1-12 ኛ ክፍል አዲሶቹን መፃፍትን ለማግኘት

ፍሬሽ ማን course pdf, midexam እና finalexam ከፈለጋችሁ ፈጥናችሁ join በሉ.
4.7K views05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 19:13:58
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ዘመናዊ የመማሪያ ክፍሎችን (Smart Rooms) ለአገልግሎት አብቅቷል።

━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  | @Keleme_2013
                       @Keleme_2013
3.2K views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 18:03:57
#AD

ሜዲካል ጌትዎይ ህክምና መማር የልጅነት ህልማቸው ለሆነ ተማሪዎች በቴሌግራም ፕላትፎርም በመምጣት ለብዙ ተማሪዎች የመረጃ ምንጭ መሆኑን ቀጥሏል

ፕላትፎርሙ በሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ህክምናን ለማስተማር የሚከናወኑ የምልመላ ሂደቶችን ፤ ለማሳወቅ በሂደቱ ውስጥ ያለፉ ተማሪዎችን በማሰባሰብ በመረጃ እጦት ከህልማቸው የሚደናቀፉ ተማሪዎች እንዳይኖሩ ለማድረግ እየጣረ ይገኛል
የጤና ትምህርት በባህሪው ብዙ ጊዜ ማንበብ ፤ ከ ስምንት ሰአት በላይ መማር ይጠይቃል። ሆኖም ግን በጋራ የሚሰራ ስራ ግዜን ከመቆጠቡም በላይ ለብዙ ተግዳሮቶች መፍትሄን ይዞ እንደሚመጣ ለሁሉም ግልፅ ነው እኛም ይህንን ታሳቢ በማድረግ ከአሁን በፊት እንዳደረግንው ( እንደ ቅዱስ ጳውሎስ) በ 28ቱም የህክምና ትምህርት በሚሰጥባቸው ዩኒቨርስቲዎች (የሪሜዲያሎችን ጨምሮ) ለሁሉም አስፈላጊውን ለማድረስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ይሁን እንጅ በአንዳንድ የሁለተኛ እና ሶስተኛ ጀነሬሽን ግቢዎች ምሳሌ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ እስካሁን ከነዚህ ግቢዎች ሜዲካል ጌትዎይ ሲኔር ሜዲሲን ተማሪ ስላላገኘን ጊዚያችሁን በማይነካ መልኩ ጓደኞቻችሁን ለማገዝ ፈቃደኛ የሆናችሁ ቤተሰብ በመሆን የነገ ሀኪሞችን ለማፍራት እንተጋገዝ እንላለን

ዘንድሮ አዲስ ወደ ዩኒቨርስቲ የገባችሁ አሁን ከመቸውም በተለየ ለ FRESH MAN ኮርስ ትኩረታችሁን ስጡ
ጥሩ GPA ከሌላችሁ COC ብትሰሩም ብዙ ተዎዳዳሪ ስለሚኖር ያሰባችሁትን ለማሳካት ትቸገራላችሁ

በእኛ በኩል የሚያስፈልገውን ሁሉንም ጊዜው ሲደርስ እናቀርብላችኋለን



╔═══════════╗
@medicalgateway
@medicalgateway
@medicalgateway ╚═══════════╝
3.6K views15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 18:03:47 ስኬታማ የጥናት ሚስጥር

ካነበብኳቸው መፅሀፍ ስለ ትምህርት የሚያወራ እና ስለ ንባብ አስተሳሰቤ ን የቀየር ምርጥ መፅሀፍ ነው ።
በጣም ነው የምወደው ጋበዝኳቹሁ

በዶ/ር በአቡሽ አያሌው የተፃፈ። ስኬታማ የጥናት ሚስጥር

መፀሀፉ በውስጡ ብዙ ነገሮችን አኳቷል ፦

3ቱ የአጠናን ስልቶች ...! የጂኒየስነት ሚስጢር...!
የፈተና መስሪያ መንገዶች...!

የቀለሜ ተማሪዎች ሚስጥሮች ተረድታችሁ የተሻለ ተማሪ ትሆኑ ዘንድ ጋበዝናችሁ ...!

━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
@Keleme_2013
2.8K views15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 18:02:45 ዘ ማይንድ

የ ዶ/ር አቡሽ አያሌው ግሩም መጽሐፍ ነው። አጠቃላይ ስለ አዕምሮአችን ያስቃኘናል ።ይሄም አለ እንዴ ትሉበት አላችሁ Quantum physics.

━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
@Keleme_2013
2.6K views15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 18:01:32 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ርዕስ:- የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ
ደራሲ:- ዶ/ር እዮብ ማሞ
ዘውግ:- ሳይኮሎጆ
ዓ.ም:- 2012
የገፅ ብዛት:- 152
አዘጋጅ:- ስንሻው

ደራሲ ዶ/ር እዮብ ማሞ ስራዎች
1. አመራር A to Z
2.25 የስኬት ቁልፎች
3. የጊዜ አጠቃቀመ ጥበብ
4. የስሜት ብልህነት
5. እይታ
6. ትኩረት
7. የማንነት መለኪያ
8. ሁለተናዊ ብልፅግና
9. የትራንስፎርሜሽን አመራር
10. የዓለማችን አስቸጋሪ ሰዎች
11. ራስን ማሸነፍ
12. የገንዘብ ነፃነት

━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
                      @Keleme_2013
2.5K viewsedited  15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 12:35:58
ቀለማት | በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዕጩ የሳይኮሎጂ ባለሞያዎች የቀረፁት ፕሮጀክት |

በቀለማት ልታገኟቸው የምትችሏቸው ገፀ-በረከቶች ፥

ስነ ልቦናዊ የሆኑ የህይወት ክህሎት ስልጠናዎች
ጥያቄ የሚያጭሩ ፅንሰ ሃሳቦች ፍትጊያ
በመንፈሳዊ ትምህርቶች እንዲሁም በማህበረሰቡ ትውፊት እና ወግ የተቃኙ የስነ ልቦና ውቅሮች

ወጣትነታችንን እንዴት እንጠቀም የሚለው የጋራ ሃሳባችን ነው! ባለንበት የትምህርት ደረጃ ገንዘብ ስለምናገኝበት መንገድ እንወራለን !
1.2K views09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 10:12:51 Modules
━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
                      @Keleme_2013
3.9K views07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 10:12:40 Modules
━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
                      @Keleme_2013
3.5K views07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ