Get Mystery Box with random crypto!

ቀለሜ

የቴሌግራም ቻናል አርማ keleme_2013 — ቀለሜ
የቴሌግራም ቻናል አርማ keleme_2013 — ቀለሜ
የሰርጥ አድራሻ: @keleme_2013
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 82.30K
የሰርጥ መግለጫ

ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ Channel ነው።
🎊For ADs:- @KelemeADs_bot
📚ለ አስተያየት እና ጥያቄ
@Keleme2013_bot
📚 ለ መወያየት
@keleme_2013Discussion

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-03-01 19:32:10
ቀለማት | በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዕጩ የሳይኮሎጂ ባለሞያዎች የቀረፁት ፕሮጀክት |

በቀለማት ልታገኟቸው የምትችሏቸው ገፀ-በረከቶች ፥

ስነ ልቦናዊ የሆኑ የህይወት ክህሎት ስልጠናዎች
ጥያቄ የሚያጭሩ ፅንሰ ሃሳቦች ፍትጊያ
በመንፈሳዊ ትምህርቶች እንዲሁም በማህበረሰቡ ትውፊት እና ወግ የተቃኙ የስነ ልቦና ውቅሮች

ወጣትነታችንን እንዴት እንጠቀም የሚለው የጋራ ሃሳባችን ነው! ባለንበት የትምህርት ደረጃ ገንዘብ ስለምናገኝበት መንገድ እንወራለን !
689 views16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 13:44:52 Final St Paul's applicants

የሕክምና ትምህርት ለመማር ባለፈው ሳምንት የጽሑፍ ፈተና ተፈትናችሁ ፡ በውጤታችሁ መሰረት ለቃለመጠይቅ ያለፋችሁ ተማሪዎች ስማችሁን ከላይ ማየት ትችላላችሁ፡፡

መልካም ዕድል!
 ━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  | @Keleme_2013
                       @Keleme_2013
4.1K viewsedited  10:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 08:37:13 Freshman course ላይ Assignment እንዴት እንሰራለን ?

ውድ ቤተሰቦች የብዙወቻችሁ ጥያቄ ነው .....ዛሬ በ ቀለሜ (@keleme_2013) ይመለሳል ።

Highschool ላይ አሳይመንት ሰርታችሁ ሊሆን ይችላል በ ልሙጥ ወረቀት or በ line paper ጥፋችሁ ከዛ በ ስቴፕራል አስዛችሁ ምናምን ፤ Campus ላይ ይችን እንዳትሞክሯት ለምሳሌ ለ psychology course ልክ እንደዚህ አድርጋችሁ ሰርታችሁ ብታስረክቡ ይህ Departmentቱን መናቅ ነው ተብላችሁ የተማሪዎች ህብረት ልትቀርቡ ትችላላችሁ ስቀልድ ነው ...መምህራኖች ወይ አይቀበሉአችሁም ወይ ትልቅ ማርክ ይቀንሱባችኅል Campus ላይ ደግሞ አይደለም አንድ ሶስት ማርክ ቀርቶ 0.5 ምንያህል ትልቅ value እንዳላት ምታውቁት Grade ስታዩ ነው። ስለዚ Assignment አሰራር የ ራሱ የሆነ Style አለው።
ከምስሉ ላይ እንደምታዩት Page cover አስጥፋችሁ ማስጠረዝ አለባችሁ።
ሙሉው የምትጥፉበት paper ልሙጥ ወረቀት( A4 paper )ቢሆን ይመረጣል።

የ freshman ኮርሶችን assignment በ ሶስት ከፍለን እንያቸው

የ case study assignments

እነዚህ Assignments የሚሰጡን የ Calculation ትምህርት ባልሆኑት እንደ Anthropology እና Civics courseኦች ላይ ነው።ዓላማቸውም አንድ Title ይሰጠንና በዛ Title ተንተርሰን ከ 7 እስ 10 page ያላነሰ የተለያዩ subtitleሎችን አካተን ሙሉ ገለጣ እንድንጽፍ ነው። ከዚህ ላይ ማተኮር ያለብን ነገር በምንሰራው Assignment ውስጥ እነዚህ ነገሮችን በቅደም ተከተል ማካተት ወሳኝ ነገር ነው።
1Table contents
2 introduction
3 main part
4 conclusion
5 reference

አንዳንዴም እንደ ተሰጣችሁ Assignment instruction Acronym ምናምን እንድትጥፉ ይደረጋል ከላይ ያሉትን በ ዝርዝር ና በምሳሌ እንያቸው ተከተሉኝ....

1 Table contents

ይህ part assignment አችሁ ምንምን እንዳካተተ
የተካተቱ contentoch የት page እንደሚገኙ የምንገልጥበት ክፍል ነው።
ከምስሉ ላይ እንደምታዩት....

2 Introduction

ይህ ክፍል ከስሙ እንደምንረዳው የተሰጠን Title ምን እንደሚመስል በጨረፍታ ገረፍ ገረፍ እያደረግን የምናስተዋውቅበት ነው። ምሳሌ የተሰጠን Title MANUFACTURING INDUSTRY IN ETHIOPIA ቢሆን Introduction ላይ Manufacturing industry በ Ethiopia ምን ይመስል ነበረ ከ past አንጻር ፤አሁን ላይስ ስላለው ሁኔታ ....Ethiopian ለ Manufacturing industry ምናይነት view አላቸው....እና መሰሎችን ገለጻ መስጠት ነው።

3 main part

ይህ ዋናው ክፋል ሲሆን Table contents ላይ ለተሰጠን ርዕስ ያስቀመጥናቸውን Subtitles እንዲሁም በነሱ ስራ ያሉ ሌላ titlochn በስፋት እየዘረዘርን ሙሉ ማብራሪያ የምንሰጥበት ክፍል ነው።

4 conclusion

ይሄ ደግሞ main part ላይ ለተሰጠን ርዕስ ያስቀመጥናቸውን Subtitles እንዲሁም በነሱ ስራ ያሉ ሌላ titlochn በሙሉ ዘርዝረን ገለጻ የሰጠናቸውን points ፤ ያ የተንዛዛውን main part ( ቢያንስ 7-10 page ይደርሳል) እሱን ሁሉን points በሚያካትት መልኩ ከ አንድ page ባልበለጠ ወረቀት አሳጥረን መጻፍ ነው። ግን ይሄ ብቻ አደለም አንዳንዴም በ titlu ዙሪያ የናንተን ሀሳቦች እንደ መደምደሚያ መጠቀም ትችላላችሁ ።

5 reference

መቸም በተሰጠን ርዕስ ዙሪያ መረጃ ለማግኘት ማንፈነቅለው ድንጋይ የለም Google የለ (ግን Google ባይኖር ምን ይውጠን ነበር ) ፤መጽሐፍት የሉ ሁሎችን sources እንጎረጉራለን ያገኘነውን መረጃም main part ላይ አስፍረናል ። ነገር ግን መምህራን ይሄን መረጃ የት አገኛችሁት ቢሉአችሁ መልስ መስጠት መቻል አለባችሁ ። ስለዚ ከዚ ከዚ አግንቻለሁ ለማለት መጨረሻ page ላይ Reference ብላችሁ sources ትዘረዝራላችሁ። Google ላይ መረጃ ስታገኙ ግን አደራ Reference ላይ Google ብላችሁ እንዳትጽፉ ነውር ነው። ያገኛችሁበትን website link ነው ማስቀመጥ ያለባችሁ ። ሞጅሉ ላይም ገልብጣችሁ Reference ላይ ሞጅል እንዳትሉ modulu ሲጀመረ የተዘጋጀው ከየት ነው? ዋናው Source ያስፈልጋል። መጽሐፍትን እንደ Reference ከተጠቀማችሁ ደግሞ ApA format ተከትላችሁ Reference መጻፍ አለባችሁ Apa format ምንድን ነው?
የ reference አጻጻፍ style ነው ምስሉን ተመልከቱ።

ውድ ቤተሰቦች 2ተኛውን Type assignment በ ቅርብ ግዜ ጠብቁኝ መልካም ቀን!!

ከላይ ያለው Assignment sample ነው ስተት ሊኖር ይችላል

ቀለሜ
 ━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
@Keleme_2013
1.0K views05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 08:36:39
#Sample_assignment
 ━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
@Keleme_2013
860 views05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 08:36:03
#Sample_assignment
 ━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
@Keleme_2013
795 views05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 06:51:48 የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ፍሬሽ ተማሪዎች የዶርም ድልድል

━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
                      @Keleme_2013
     
2.0K viewsedited  03:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 06:51:47 የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ፍሬሽ ተማሪዎች የዶርም ድልድል
1.8K views03:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 12:28:44 ....እረ ፍሬሾችየ ግን ሳልፈልግ እያሳቃችሁኝ ነው ካፌ ውስጥ ለምንድነው እንደዛ ግራ የምትጋቡት ፤ጭራሽ እጅ ለእጅ ተያይዛችሁ ትገባላችሁ እንዳትጠፋፉ ነው?   አንዳዶች ደግሞ Senior senior ሲያጫውታችሁ ይባስ ሙድ እየተያዘባችሁ ነው ። ለማንኛውም ፈታ በሉ እኛም ይችን ሙድ አልፈንባታል

እወዳችኋለሁ !

━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
                      @Keleme_2013
     
1.9K views09:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 22:14:25
How to make 450 or more every day from hacking websites!
«How does he do it?» - you ask
It's simple, he writes special scripts which he embeds into the code of the site
Every day he writes a new script and an algorithm where you can activate this script and there will be a win!
He is looking for a team of like-minded people who will earn with him and honestly share part of the profit.
See more on his channel

https://t.me/+MopQanB-b_kxNWY8
https://t.me/+MopQanB-b_kxNWY8
632 views19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 18:34:56
ቀለማት | በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዕጩ የሳይኮሎጂ ባለሞያዎች የቀረፁት ፕሮጀክት |

በቀለማት ልታገኟቸው የምትችሏቸው ገፀ-በረከቶች ፥

ስነ ልቦናዊ የሆኑ የህይወት ክህሎት ስልጠናዎች
ጥያቄ የሚያጭሩ ፅንሰ ሃሳቦች ፍትጊያ
በመንፈሳዊ ትምህርቶች እንዲሁም በማህበረሰቡ ትውፊት እና ወግ የተቃኙ የስነ ልቦና ውቅሮች

ወጣትነታችንን እንዴት እንጠቀም የሚለው የጋራ ሃሳባችን ነው! ባለንበት የትምህርት ደረጃ ገንዘብ ስለምናገኝበት መንገድ እንወራለን !
2.8K views15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ