Get Mystery Box with random crypto!

Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ job_vacancy_ethiopia — Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ J
የቴሌግራም ቻናል አርማ job_vacancy_ethiopia — Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ
የሰርጥ አድራሻ: @job_vacancy_ethiopia
ምድቦች: ንግድ , ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 75.24K
የሰርጥ መግለጫ

Genuine job opportunities.. companies and service providers can contact us

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2021-05-10 13:22:50 Training Coordinator
Qualification: B.Sc. Degree in Computer Science, IT,Psychlology,Sociology and other Natural Science fields.
Experience: 0 year
Sex: Female
Applicants who fulfill the above requirements should submit their non returnable CV & supporting documents by the following address.
Address: Bole Road, Dembel City Center, Basement Area
Tell: 0115549274 www.texasinternationalstudycenter.com
12.6K views@YaredT, 10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-10 13:22:10 Vision Health Care PLC
ፋርማሲስት
የትምህርት ደረጃ: ዲግሪ/ዲፕሎማ
የሥራ ልምድ: ዚሮ(0) ዓመት እና ከዚ በላይ
የሥራ ቦታ: አ.አ
የምዝገባ ቀን፡- ይህ ማስታወታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት
የምዝገባ ቦታ፡- ጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፊት ለፊት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አጠገብ አስተዳደር እና ፋይናን ቢሮ
ማሳሰቢያ፡-አመልካቾች ለምዝገባ በሚመጡበት ጊዜ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናዉን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
12.5K views@YaredT, 10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-10 13:19:57 Jambo construction PLC
Cashier/ ካሸር
የትምህርት ደረጃ: BA Degree/ Diploma in Accounting, Management & Related Fields
የሥራ ልምድ: ለዲግሪ 0 አመት እና ከዛ በላይ ለዲፕሎማ 2 አመት እና ከዛ በላይ
ፆታ: ሴት
ብዛት: 2
-----------------------
Accountant/ አካውንታንት
የትምህርት ደረጃ: BA Degree in Accounting, Management & Related Fields
የሥራ ልምድ: 2 አመት እና ከዛ በላይ
ፆታ: ሴት
ብዛት: 2
---------------------
Operation Manager/ ኦፕሬሽን ሥ/አስኪያጅ
የትምህርት ደረጃ: BSC Degree in Civil Engineering & Related Fields
የሥራ ልምድ: 10 አመት እና ከዛ በላይ


የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻችሁን መስቀል ፍላወር አከባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ የሠ/ኃ/ን/አ/ጠ/አ ዋና ክፍል፣3ተኛ ፎቅ ፣ ቢሮ ቁጥር 304 ከጠዋቱ 2፡30 – ምሽቱ 11፡30 ባለው የሥራ ሰዓት ውስጥ በግንባር በመቅረብ ወይም በመልእክት ሳጥን ቁጥር 9471
011-5-57-13-35/36 ወይም በሞባይል ቁጥር፡ +251-911-663-207
14.9K views@YaredT, 10:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-07 22:59:46 Opportunity for UN permanent job...join to be volunteer first (also read terms and conditions) https://www.unv.org/become-volunteer
21.1K views@YaredT, edited  19:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-10 09:55:32 MYD IT Solutions PLC
Computer, Phones and Office Machineries Maintenance
April 08-18, 2021
Requirement: 10 + 3 Diploma or First degree in IT or related fields with one year experience.
Experience: 1 Year
Company Preference: Those applicants with hands-on hardware and software maintenance skills are preferred.
send CV on apply@itutor-et.com
myditsolutions@gmail.com or Drop their CV at our office located around Civil service College, in front of NOC gas station, at 4Y Building second-floor office No. 211
58.7K views@YaredT, 06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-10 09:49:52 IE Network Solutions PLC
Junior Project Manager
April 07-17, 2021
Management information system, Computer Science or similar fields graduate with up to 1-year management related experience in a technology-oriented environment

https://www.ienetworksolutions.com/career-opportunities/
53.8K views@YaredT, 06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-10 09:46:29 Bethzatha Health Service Plc
Accountant
degree in Accounting and at least 1 year and above experience
April 09-19, 2021

Please title your application with subject line: - "Accountant"
Only candidates meeting the required qualifications are invited to send their applications(Cover Letter) including a detailed CV through
e-mail: bethztha.hrm@gmail.com
43.6K views@YaredT, 06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-05 11:01:29 Anbessa Shoe Factory
ኤሌክትሪሻን
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ከታወቀ ዩንቨርስቲ ድግሪ ያለው/ላት በሥራው 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት

የስራ ቦታ: አቃቂ
5 የስራ ቀናት(-April 9, 2021)
ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጎን ካለው ቅ/ፋብሪካ ውስጥ አስተዳደር ቢሮ ወይም አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ካለዉ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተደደር ቢሮ
ስልክ ቁጥር፡- 0114-71-54-54 ወይም 0114-71-69-97
51.1K views@YaredT, 08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-05 11:00:08 Prominent Engineering Solutions PLC
ጁኒየር ሲቪል ኢንጂነር
የትምህርት ደረጃ: ዲግሪ
አጠቃላይ ልምድ: 0 ዓመት
ልምድ በተጠቀሰው የሥራ መደብ: 0 ዓመት
ብዛት: 5
——————————-
ተላላኪ
10ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ
አጠቃላይ ልምድ: 0 አመት
ልምድ በተጠቀሰው የሥራ መደብ: 0 አመት
ብዛት: 5
——————————
ሰርቬየር
የትምህርት ደረጃ: ዲግሪ/ዲፕሎማ
አጠቃላይ ልምድ: 0/3
ልምድ በተጠቀሰው የሥራ መደብ: 3/4 ዓመት

ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት(-April 15, 2021)
22 ከወርቁ ህንፃ ፊት ለፊት በስተቀኝ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
ከተራ ቁጥር 1-9 ያላቹ አመልካቾች E-mail መላክ ትችላላቹ
0977-07-95-11 ወይም 0118932507Tel (+251) 118 678109 E-mail Promengsol@gmail.com
48.3K views@YaredT, 08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-05 10:56:30 ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር
ጀማሪ መካኒክ
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በተዛማጅ የትምህርት መስክ በደረጃ ሶስት/አራት የተመረቀ
እድሜ: ለሁሉም የሥራ መደቦች ከ55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ : አዲስ አበባ
April 4-21, 2021
ስልክ ቁጥር 0115260029 ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት
40.7K views@YaredT, 07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ