Get Mystery Box with random crypto!

ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ጀማሪ መካኒክ ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ | Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ

ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር
ጀማሪ መካኒክ
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በተዛማጅ የትምህርት መስክ በደረጃ ሶስት/አራት የተመረቀ
እድሜ: ለሁሉም የሥራ መደቦች ከ55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ : አዲስ አበባ
April 4-21, 2021
ስልክ ቁጥር 0115260029 ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት