Get Mystery Box with random crypto!

Jambo construction PLC Cashier/ ካሸር የትምህርት ደረጃ: BA Degree | Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ

Jambo construction PLC
Cashier/ ካሸር
የትምህርት ደረጃ: BA Degree/ Diploma in Accounting, Management & Related Fields
የሥራ ልምድ: ለዲግሪ 0 አመት እና ከዛ በላይ ለዲፕሎማ 2 አመት እና ከዛ በላይ
ፆታ: ሴት
ብዛት: 2
-----------------------
Accountant/ አካውንታንት
የትምህርት ደረጃ: BA Degree in Accounting, Management & Related Fields
የሥራ ልምድ: 2 አመት እና ከዛ በላይ
ፆታ: ሴት
ብዛት: 2
---------------------
Operation Manager/ ኦፕሬሽን ሥ/አስኪያጅ
የትምህርት ደረጃ: BSC Degree in Civil Engineering & Related Fields
የሥራ ልምድ: 10 አመት እና ከዛ በላይ


የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻችሁን መስቀል ፍላወር አከባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ የሠ/ኃ/ን/አ/ጠ/አ ዋና ክፍል፣3ተኛ ፎቅ ፣ ቢሮ ቁጥር 304 ከጠዋቱ 2፡30 – ምሽቱ 11፡30 ባለው የሥራ ሰዓት ውስጥ በግንባር በመቅረብ ወይም በመልእክት ሳጥን ቁጥር 9471
011-5-57-13-35/36 ወይም በሞባይል ቁጥር፡ +251-911-663-207