Get Mystery Box with random crypto!

Anbessa Shoe Factory ኤሌክትሪሻን ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በኤሌክትሪ | Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ

Anbessa Shoe Factory
ኤሌክትሪሻን
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ከታወቀ ዩንቨርስቲ ድግሪ ያለው/ላት በሥራው 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት

የስራ ቦታ: አቃቂ
5 የስራ ቀናት(-April 9, 2021)
ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጎን ካለው ቅ/ፋብሪካ ውስጥ አስተዳደር ቢሮ ወይም አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ካለዉ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተደደር ቢሮ
ስልክ ቁጥር፡- 0114-71-54-54 ወይም 0114-71-69-97