Get Mystery Box with random crypto!

Muktar Hussen የሱና ወዳጆች ቻናል ቡታጅራ ከተማ ከስልጤ አጠገብ

የቴሌግራም ቻናል አርማ httpmuktarhussen — Muktar Hussen የሱና ወዳጆች ቻናል ቡታጅራ ከተማ ከስልጤ አጠገብ M
የቴሌግራም ቻናል አርማ httpmuktarhussen — Muktar Hussen የሱና ወዳጆች ቻናል ቡታጅራ ከተማ ከስልጤ አጠገብ
የሰርጥ አድራሻ: @httpmuktarhussen
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.73K
የሰርጥ መግለጫ

➾ቅድሚያ ለተዉሒድ ለአላህ መብት ለሆነው/ወደዚህ ምድር ለምን እንደመጣን እንወቅ/ከሺርክ እናስጠንቅቅ ከአደንዛዥና ከሀራም ነገሮች እንረቅ ለእውቀት ቦታ እንስጥ እናንብብ እንወቅ እውቀት ከፍ ያደርጋል ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት 09253 44831 ሙክታር ሁሴን✅

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-04-20 21:18:19
1.4K views18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 19:23:55
ከነገ ጀምሮ መድረስ እጀምራለሁ ኢንሻአላህ

ከትንሽ እስከ ትልቅ እቃ ቤታችሁ ድረስ እራሴ ወስጄ እሰጣለሁ ያለሁት ኢትዮጵያ ቡታጅራ ነዉ በተመጣጣኝ ዋጋ  አደርሳለሁ።

በዚህ ቁጥር 0925 34 48 31ሙክታር ሁሴን በማለት
በቴሌግራም
በዋትሰፕ
በኢሞ አናግሩኝ አሁን መክፋል የማይችል ሰው የዱቤ አግልግሎት እሰጣለሁ የእቃዎች ዝርዝር አውጥቻለሁ ።



የምናደርሰዉ ቦታ

ስልጤ ሁሉም ቦታ
ጉራጌ ሁሉም ቦታ
ቆሼ
ሆሳዕና
ወላይታ
ዝዋይ
ሀላባ
ሶዶ
እነዚህ ቦታዎች(አከባቢዎች) አደርሳለሁ አዲስአበበ ደግሞ አዉቶብስ ተራ መጥቶ የሚቀበል ሰው የሚኖራችሁ ከሆነ አደርሳለሁ።

የእቃዎች ዝርዝር ለማየት
ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ

https://t.me/MuktarOnlinemarket
https://t.me/MuktarOnlinemarket
857 viewsedited  16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 22:28:19 የጉራጌው ይለያል
==============
ጉንችሬ ላይ ያለው ጽንፈኝነት ጎጃምና ጎንደር ላይ ያለውን የሚያስንቅ እየሆነ ነው።

መጀመሪያ እነርሱ ኒቃብና ጂልባብ ከተፈቀደላቸው ለኛም ነጠላ ለብሰንና የሞኣ አንበሳ ልሙጡን ባንድራ አሠርተን እንድንገባ ይፈቀድልን አሉ። አላማቸው ይሄማ አይፈቀድላችሁም፤ በቃ እነርሱም እናንተም መልበስ የለባችሁም ተብለው የሚከለከሉ መስሏቸው ነበር። ግን ተፈቀደላቸው። በዚህ አካሄድ እኩይ አላማቸውን ማሳካት ስላልቻሉ ጂልባብና ኒቃብ ከለበሱ ሙስሊሞች ጋር አንማርም ብለው ክላሱን ለቀው ወጡ።

ይህ ቪድዮ ነጠላ ለብሰው ክላሱን ለቀው እየተሳደቡ ሲወጡ የሚያሳይ ነው።


ይሄው አሁን ላይ የክልሉ፣ የዞኑና የወረዳው አስተዳደር ደግፏቸው ከ90% በላይ የሆነውን የት/ቤቱን ሙስሊም ተማሪ ከትምህርት አባረው እነርሱ ብቻቸውን እየተማሩ ይገኛሉ። ጭራሽ ቀስ በቀስ መስጅድ ወደማቃጠል ሙከራም አደጉ። ቀጣይ ምን እንደሚያደርጉ አብረን የምናየው ይሆናል። ከፌዴራል እስከ ክልል ያለ የመንግስት አካል እስካሁን በዝምታ ላይ ነው። ምን እስከሚፈጠር እንደሚጠብቅ ማወቅ አልተቻለም።

እጅግ በጣም አሳፋሪ የድንቁርናና የጽን'ፈኝነት ጥግ!

አሁንም ቢሆን የሚመለከተው የመንግስት አካል ቸልተኝነቱን ወደ ጎን በመተው ከሙስሊሞች የጸዳች ጉራጌን ለመመስረት ያለመ የሚመስለውን አደገኛ የጠርዘኝነት አካሄድ ወደ ሌሎች የሃገሪቱ ክፍሎች ሳይዛመት በጊዜ ሊቀጨው ይገባል። ሳይቃጠል በቅጠል!ኮፒ።
||
https://t.me/httpMuktarhussen
https://t.me/httpMuktarhussen
3.1K viewsedited  19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 12:44:17 ቁርአንን በሙዚቃ አድርጎ የመጨፈር ድፍረት ከየት መጣ

ልባችን ደርቆ በትቢት ተወጥሮ
ቁርአንና ሀዲስን ወደዚያ ወርውሮ
በትንሹ ጭንቅላት ኩራት ተጨምሮ
አቤት አወዳደቅ በተንኮል ተወጥሮ።

ከዚህ  በፊት እህት ወንድሞቻችን ከሙዚቃ የማይተናነስ ነሺዳና መንዙማ በሚሉበት ግዜ ተዉ አላህን ፍሩ ማለት ሲገባ ማሸ አላህ በርቱቱቱቱቱ!!! ሲባል ነበር !!

እሀዉ ዛሬ በተከበረው በአላህ ቃል በሆነው ቁርአን ሲከፈን፣ ሲጨንቀን፣ስንደሰት ለሁሉም ነገር መፍትሔ ሆኖ የሚያገለግለንን የህይወት መመሪያ የሆነው የጌታችንን ቃል
#በራፕፕፕፕ ተደርጎ መጣላችሁ።

ዉሻ በቀደደው ጅብ ይመላለሳል!!
የኛው ሙስሊሞች ናቸው የተባሉት
#በሰለዋት እየጨፈሩ አይተናል ሴቱ ወንዱ አንድላይ ሆኖ ለዛውም መስጂድ ዉስጥ ጥጋበችን እስከዚህ ደርሶአል።

አላህን ፍሪ በየት ለዛች እህትሽ
አስታዉሺ በየት ጀሃናም አለልሽ
ምንም አይጠቅምሽ በትቢት መወጠርሽ።

አላህን ፍራ በለው ያንን ወንድምህን
በቁርአንና በሀዲስ የሚቀልደዉን
ቁርአንን በሙዚቃ አድርጎ የሚጫዋተውን።

ስለዚህ ወደጆቼ፦
==========
ቁርአን የአይን ማረፊያችን እንጂ የማንም ዱርዬ ቲክቶክ Fb YouTube ማሞቂያ የጨዋታ መስሪያ አይደለም የቻላችሁት ጥራት አድርጉ።

ወላሂ ቢላሂ
||
አላህ አየያዙ  የከፋ ነው ባላሰብነው ሰአት ይዘናል!!
ሀቅን መደበቅ እናቁም  ለእውነት እንኑር እስልምና ህይወታችን ነው በህይታችን ማንም እንዲጫወት መፍቀድ የለብንም  አላህን ፈርታን በአላህና በነብዩ ስም የሚቀልዱ ሰዎችን ከመታገል ወደኃላ ማለት የለብንም ።

እስልምና ዉብ ነው የዉቦች ዉበት
እስልምና ፍቅር ነው የሰላም ሰገነት
በቁርአን በሀዲስ ከመጡ  እሱን ለማንቋሸሽ
በትቢት በጥጋብ የአላህን ቃል ለማንቋሸሽ
በአላህ ይሁንብህ አትፍራ ወደኃላ አትሽሽ
ማንም አይቻልም እስልምናን ማንቋሸሽ


እህት ወንድሞቼ የአላህ ዲን መጫወቻ አይደለም ማንም እየተነሳ የሚጫወትበት በያላችሁበት መታገል አለባችሁ በዚህ በወጣትነታችን ለእስልምና የሚጠቅም ቢያንስ አንድ መልካም ተግባር መፈፀም አለብን ።

አደራ አደራ
========
||
እስልምናን ጠቅማን እንጂ አድክማን ወደ አኼራ መሄድ የለብንም  በአላህ ፊት ተጠያቂ መሆናች አይቀሬ ነው ።
እኛ ዝም በማለታችን ነው በሙስሊሞች ሰይቀር በቁርአን መጫወት የጀመሩት አስቡት ምን ያህል ልባችን እንደደረቀ።

ወላሂ የአላህ ትግስት ይገርማል
እንደኛ ተንኮል ትቢት ቢሆንማ እሳት ይዘንባል ብዬ አስባለሁ ትግስቱ የአላህ ይገርማል።

አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን
ተንኮለኞችን ተገቢውን ቅጠት ይስጣቸው
አላህ አንድነታችንን ጠንካራ ያድርግልን መለያየት የጥፋልን መልካም ስራ ሰርተው ጀነት ከሚገቡት ያድርገን አሚን አሚን።

ተፃፈ በወንድማችሁ
Muktarr Hussen Butijra
|||
የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
https://t.me/httpMuktarhussen
https://t.me/httpMuktarhussen
1.5K viewsedited  09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 12:43:15
1.3K views09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 20:28:18
ምርጥ የምሽት ስጦታ ቁርአን

ለሙስሊም እህት ወንድሞች
ከፍታው የደምጥኩት ደስ ይበላችሁ።

||የተመቸው ሼር ለጓደኛው
https://t.me/httpMuktarhussen
https://t.me/httpMuktarhussen
6.0K viewsedited  17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 20:34:23 አሰላሙ አላይኩም ወንድም እህቶቼ
በዚህ ቻናል ሁሌ ማስታወቂያ ላለመልቀቅ አስቤ ለማስታወቂያና የማደርሰቸዉን እቃዎችን አንድ ቦታ ሰብሰብ አድርጌ ለማሳየት እንዲያመች እራሱን የቻለ አዲስ የቴሌግራም ቻናል ከፍቻለሁ።

ቻናሉን ተቀላቀሉ ጓደኞቻችሁን ወደ ቻናሉ አስገቡ ።

ይህ ነው ተጨማሪ አዲሱ ቻናሌ ጆይን በሉ
||
https://t.me/muktaronlinemarket
https://t.me/muktaronlinemarket
https://t.me/muktaronlinemarket
9.4K views17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 14:52:25 ሼር ሼር ሼር አድርጉት ጓዶች
================
የእናቶች ልብስ/ጫማ
የአባቶች ልብስ/ጫማ
የወጣቶች ልብስ/ጫማ
የህፃናት ልብሰ/ጫማ/መጫወቻ
መጋረጃዎች/በምትፈልጉት ከለር
ብርድልብሶች
የአልጋ ልብሶች/በምትፈልጉት ከለር
ትረስ ጨርቆች
የፍራሸ ጨርቆች
የቤት አስቤዛዎች/የሱፐር ማርኬት እቃችን
የቤት ጌጣጌጦች
የቢሮ እቃዎች
ቲቪ
ፍሪጅ
የደቦ መጋገሪያ
ልብስ ማጠቢያ
ቲቪ ማስቀመጫ
ምንጣፎች/ወለሎች
የቤትና የስጦታ እቃዎችን
ማሽን የሆኑ እቃዎች /ቡና&ጁስ መፍጫ የመሳሰሉትን
ሰአቶች
የስልክ /ቀፎዎች
ኢስላማዊ መፅሀፎች/ኪታቦች
ቀለም ቁርአን/ኖርማል ቁርአን

ሁሉንም የምትፈልጉትን ነገር እኔ ጋር ማዘዝ ትችላላችሁ በታማኝነት ቤታችሁ ድረስ አደርሳለሁ ያለሁት ኢትዮጵያ/ቡታጅራ ከተማ ስለሆነ በአንድ ቀን ትዕዛዜን ተቀብዬ አደርሳለሁ ።
በተለይ ደቡብ ክልልና አዲስ አበበ የሆናችሁ በፍጥነት ይደርሳል

ብር አሁን መክፈል ለማይችሉ
የዱቤ አገልግሎት እሰጣለሁ ይዘዙኝ።

+251925344831 ሙክታር ሁሴን በማለት
በTelegram በWhatspp በImo አናግሩኝ በፍጥነት ለቤተሰባችሁ አደርሳለሁ ሁሉም እቃዎቼ ጥራት አላቸው በአላህ ፍቃድ ታማሰግኑኛለችሁ።

የእቃዎችን ፎቶ ዲዘይ በዉስጥ መስመር ኑ አሳያችኋለሁ።
ለበለጠ
||
https://t.me/muktaronlinemarket
https://t.me/muktaronlinemarket
https://t.me/muktaronlinemarket
13.3K viewsedited  11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 14:52:23
8.9K views11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 21:36:41
11.5K views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ