Get Mystery Box with random crypto!

Muktar Hussen የሱና ወዳጆች ቻናል ቡታጅራ ከተማ ከስልጤ አጠገብ

የቴሌግራም ቻናል አርማ httpmuktarhussen — Muktar Hussen የሱና ወዳጆች ቻናል ቡታጅራ ከተማ ከስልጤ አጠገብ M
የቴሌግራም ቻናል አርማ httpmuktarhussen — Muktar Hussen የሱና ወዳጆች ቻናል ቡታጅራ ከተማ ከስልጤ አጠገብ
የሰርጥ አድራሻ: @httpmuktarhussen
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.73K
የሰርጥ መግለጫ

➾ቅድሚያ ለተዉሒድ ለአላህ መብት ለሆነው/ወደዚህ ምድር ለምን እንደመጣን እንወቅ/ከሺርክ እናስጠንቅቅ ከአደንዛዥና ከሀራም ነገሮች እንረቅ ለእውቀት ቦታ እንስጥ እናንብብ እንወቅ እውቀት ከፍ ያደርጋል ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት 09253 44831 ሙክታር ሁሴን✅

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-09-24 20:30:12
#መውሊድ (የነቢዩ ﷺ ልደት ) በኢስላም

በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

https://t.me/httpMuktarhussen
https://t.me/httpMuktarhussen
9.5K viewsedited  17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 21:53:06
ወይ ጉድ!! በሳቅ ገደሉን እኮ የዘንድ ፓስታሮች

እስልምናን ለማንቋሸሽ አዳምጡት ይህማ በቅርቡ ከአማኑኤል ሆስፒታል አምልጦ የወጣ ነው ።በሳቅ ገደሉን እኮ የዘንድ ፓስታሮች።

በእርግጠኝነት ጫትና አራቄ እንዳላይ ወስዶ ነው ለድፍራት እንዲሆነው አይ የመስጂዱ ኢማም አረ ቢያንስ ድራማውን በደንብ ስሩት።

የዚህ ደሞ ደንቆ  ይደንቃል  ኧረ ኡኡኡ ድራማ ጠላነ
ሀዲስ የቁርአን ትርጉም ነው አለን እኮ።

የድምጽ ብክለት ተብሎ
#ሱባኤ ሠላት መጀመርያ 11 ሠአት ነበር አሁን ተሻሽሎ 11-30 ተደርጏል መሠለኝ አለ እሱም ሰይበቃዉ ከዙሁር በኃላ ኢሻ ሰላት ነው አለን  ወይ ዘንድሮ -----!!

የቴሌግራም ቻናሌን ተቀላቀሉ

https://t.me/httpMuktarhussen
https://t.me/httpMuktarhussen
╚══════════════════╝
13.8K viewsedited  18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-14 14:20:16 አዲስ ግጥም ሼር ሼር አድርጉት
=====================

መመለሻ--የሌለው--መቃብር ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።፡
፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤
መሄዳችን ላይቀር መለየት ከዚ አለም
ለጥቂት  ግዜ  ነው  አንኖርም  ሁሌም
ስንቅየሚሆንአዘጋጅተን ካላስቀመጥንም
ሩሀችን ከወጣች በቃ መመለስም የለም
ሩሀችን ከወጣች በቃ ማስቆየትም የለም
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤
ያለቅሳል ቤተሰብ ወዳጅ የተባለ ሁሉ
ዋጋም የለውም ቢተርኩ በሰራ ነው ሁሉ
ጥሩሆነ መጥፎ ስራችን መቀየር አይችሉ
ውለታቸው ሰዎች ስለሞትን ብቻ ያዝናሉ
ውለታቸው ሰዎች ስለሞትን ብቻ ያዝናሉ፡፡
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤
ግና የቀረበን ሁሉ የሚወደን ቢበዛም
እኔ ልሙትለት አይል ቢልም አይሳካም
ግማሹ ያለቅሳል ግማሹ ይሯሯጣልም
ላለማስቆየት ጀሰዳችን  በዚሁ  አለም
ላለማስቆየት  ጀሰዳችን  በዚሁ አለም ፡፡
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤
እናማ ልበልሽ እህቴ ልምከርህ ወንድሜ
ዱንያ ኪራያችን መሆኗ ላሳውቅ በ አቅሜ
እንደማንኖር እያወቅን እናስተንትን አዳሜ
ሳቅ ፣ ጨዋታ  አናብዛ በተሰጠን  እድሜ
ሳቅ ፣ ጨዋታ አናብዛ በተሰጠን  እድሜ
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤
ኑ ወገኖቼ በሰራነው ስራ አሁን እንተሳሰብ
አላህ ዘንድ መቅረባችን አይቀር ለሒሳብ
ጀሰዳችን እንዲያረጋት ስለጀነት  ማሰብ
የጀሀነም ሰው እንዳንሆን በአሁኑ እናስብ
የጀሀነም ሰው እንዳንሆን በአሁኑ እናስብ
፡፡፡፡፡፡፡፡።፡፡፡፡፡፡፡፡።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡።።።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡።።።
፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤

መመለሻ --የሌለው --- መቃብር
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
መመለሻ የሌለው መቃብር እየጠበቀን
የሞቱን ሁሉ እየሸኘን በአይናችን እያየን
ምነው ማሰብ ማስተንተን እምቢ አለን
የያዝንለት እንዳለ ምንም ጭንቅ አይለን
የያዝንለት እንዳለ ምንም ጭንቅ አይለን
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡።።፡፡፡፡፡፡።፡፡፡፡፡፡፡፡።፡፡፡፡፡፡፡፡
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
አየ የኛ ጉድ እኔስ በጣም አሳስቦኛል
ለብቻህን  ሁነህ  አልቅስም  ይለኛል
እኔስ በወገኔ የኛ ጉዳይ ብዙ ያሳዝናል
የአኺራ ቤት ረሰተን በዱንያ ተዘናግተናል
ዋ"ነፍሴ ምነው አፈር ሆኜ በቀረሁ እንዳንል
እንመለስ ካለንበት ወንጀል አብዝተናል
እንመለስ ካለንበት ወንጀል አብዝተናል ፡፡
፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡።።።።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
ተፃፈ በወንድማቹ ሙክታር ሁሴን

የቴሌግራም ቻናሌን ተቀላቀሉ

https://t.me/httpMuktarhussen
https://t.me/httpMuktarhussen
╚══════════════════╝
13.1K viewsedited  11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ