Get Mystery Box with random crypto!

ሰማያዊ ስጦታ ቤተክርስቲያን 🌍

የቴሌግራም ቻናል አርማ http_gcgm — ሰማያዊ ስጦታ ቤተክርስቲያን 🌍
የቴሌግራም ቻናል አርማ http_gcgm — ሰማያዊ ስጦታ ቤተክርስቲያን 🌍
የሰርጥ አድራሻ: @http_gcgm
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.25K
የሰርጥ መግለጫ

👉መልካሙ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን
👉ማቴ 14፥30
👉ሚኒስትሪያችንን በተለያዩ ስጦታዎች
ስለምታግዙን እናመሰግናለን።
ለማንኛውም ጥያቄ እና እገዛ👇
ለፀሎት አገልግሎት ከስር ያለውን ስልክ ይጠቀሙ።
https://www.facebook.com/gcgm.gctv?mibextid=sCpJLy
👉YouTube-https://youtube.com/@melkamqine?si=vBbrpgENQkfcJ

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 14

2022-10-03 07:27:24
ዛሬ እስቲ ለአንድ የምትወዱት ሰው ኢየሱስ ያድናል/ይወድሃል/ይወድሻል ብላችሁ Text አድርጉ
ሐዋ 4:20
374 viewsEjob1 Ejob, 04:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 12:17:18 ጸሎትን አብዙ!
1.0K viewsEjob1 Ejob, 09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 07:17:39
ሰላም ቅዱሳን በመስከረም ወር የወንጌል ስርጭት እገዛ በዳውሮ ዞን ሙሉ ወንጌል ቤተ-ክርስቲያን በተጠየቅነው የወንጌል ስርጭት ትራክት እገዛ መሠረት በተወካያቸው ጂሚ መስፍን በኩል ሚኒስትሪያችን አስረክቧል

ሁል ጊዜ ወንጌል
ሁል ጊዜ ኢየሱስ
1.3K viewsEjob1 Ejob, edited  04:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 07:07:35 ሰላም ለእናንተ ወዳጆቼ በመስከረም ወር የወንጌል ስርጭት ለሚተጉ ሰዎች እገዛ እናደርጋለን ባልነው መሠረት ደቡብ ኦሞ ዞን ሉቃ ላይ ቤተ-ክርስቲያን ለመገንባት በተጠየቅነው ድጋፍ መሠረት የ3000 ብር ድጋፍ ለተወካያቸው ዘካርያስ ኢሳያስ ሚኒስትሪያችን አስረክቧል

ሁል ጊዜ ወንጌል
ሁል ጊዜ ኢየሱስ
1.2K viewsEjob1 Ejob, edited  04:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 07:07:09
ሰላም ለእናንተ ወዳጆቼ በመስከረም ወር የወንጌል ስርጭት ለሚተጉ ሰዎች እገዛ እናደርጋለን ባልነው መሠረት ደቡብ ኦሞ ዞን ሉቃ ላይ ቤተ-ክርስቲያን ለመገንባት በተጠየቅነው ድጋፍ መሠረት የ3000 ብር ድጋፍ በተወካያቸው
1.2K viewsEjob1 Ejob, 04:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 15:28:28
ሰላም ለእናንተ ወዳጆቼ ዛሬ እስቲ አንድ ነገር ልበላችሁ መጽሃፍ ቅዱስ ሲናገር
ወደ ሮሜ 12
2፤ የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።
አያችሁ ይህን አለም መምሰል ትርፋማ የሚያደርገው የምድር ነገር እሱም ተረት የሆነ ነገር ነው በምድር ባላችሁበት ዘመን ሁሉ እግዚአብሔር ደስ የሚሰኝበትን በጎ የሆነን ነገር ለማድረግ ትጉ እሱን ለማድረግ ደግሞ ተግታችሁ ማንበብ እና መጸለይ ይኖርባችሃል ፣እድሜያችሁን አልባሌ ነገር በማድረግ አታሳልፉ ከምታነቡት ወደልባችሁ የምትልኩትን ለነፍሳችሁ የሚጠቅማትን ጸሃይ እና ውሃ ስጡ እሱም ማንበብ ነው መጽሃፍ ቅዱስን በዋናነት አጋዥ ያልተበረዙ መጽሃፍትን አንብቡ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ ጌታ ይህን ህይወት ያብዛላችሁ

ብሩካን ናችሁ (J.S)
1.6K viewsEjob @ JS, edited  12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 18:15:53 አሁን ተለቀቀ


1.8K viewsEjob @ JS, 15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 19:44:57 አሁን ተለቀቀ



710 viewsEjob @ JS, 16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 19:06:15 ዘማሪዎቻችን ይህን ቻናል እያስተዋወቁት ነው እናንተም ቻናሉን Subscribe አድርጉ ተባረኩ ወዳጆቼ



509 viewsEjob @ JS, edited  16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 10:45:43
Philippians 4 (አማ) - ፊልጵስዩስ
6: ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።
1.1K viewsEjob1 Ejob, 07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ