Get Mystery Box with random crypto!

ሀገሬ 𝑛𝑒𝑤𝑠 𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜𝑝𝑖𝑎🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ hgerenewsethiopia — ሀገሬ 𝑛𝑒𝑤𝑠 𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜𝑝𝑖𝑎🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ hgerenewsethiopia — ሀገሬ 𝑛𝑒𝑤𝑠 𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜𝑝𝑖𝑎🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @hgerenewsethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.18K
የሰርጥ መግለጫ

👇🇪🇹🇪🇹👇👇
ኢትዮጵያን መውደድ ባትችል አትጥላት
ማክበር ባትችል አታዋርዳት
ማራመድ ባትችል አታዘግያት
መጠበቅ ባትችል አትበትናት።
ይህን በማድረግ ታሪክ ባትሠራም
ታሪክ አታበላሽም።
ቀዳሚ 👇የመረጃ ምንጭ
ሀገሬ 𝑛𝑒𝑤𝑠 𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜𝑝𝑖𝑎🇪🇹
👇
ምርት እና አገልግሎቶ
ለማስተዋወቅ ከፈለጉ

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-09-06 18:58:03
አስደሳችዜና…..ተመዝግበውየመጀመሪያምድቦን3አይነት1.3ነጠብያላቸውምርጫዎችላይሲመድቡነጻየ20ብርጉርሻያገኛሉ!አሁኑኑተመዝግባችሁተወራረዱ!21 በሃላፊነትይጫወቱ!
715 viewsbatting batting, 15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 06:48:45
FreelanceEthiopia (Afriwork) 

በትርፍ ሰዓትዎ ከሚሰርዋቸው ሥራዎች ጀምሮ እንደ ትምህርት ደርጃዎ፣ የሥራ ልምድዎ እና ፍላጎትዎ በሁሉም አይነት ዘርፎች ሁሉንም አይነት ሥራዎች በአንድ ቦታ ያገኛሉ።
347 viewsDereje Edale, 03:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 06:48:20
የቅዳሜ ምርጥ ጨዋታ ማን ያሸንፈል ብላችሁ ትገምታላችሁ? ለማንስ ይወራረዳሉ? አሁኑኑ በቤትኪንግ ይወራረዱ ያሸንፉ! 21  በሃላፊነት ይጫወቱ!
330 viewsDereje Edale, 03:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 06:47:54
እንደ መብረቅ የፈጠነ የገንዘብ ወጪና ታላላቅ ሽልማቶች ከእግር ኳስ ጋር ተመልሰዋል፡፡ 21  በሃላፊነት ይጫወቱ!
277 viewsDereje Edale, 03:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 06:47:28
ቤትኪንግ ሽልማቶችን ይዞ መቶል፣ ወደ ማህበራዊ ገፆቻችን በመሄድ የተለያዪ ሽልማቶችን ተሸላሙ!21  በሃላፊነት ይጫወቱ!
283 viewsDereje Edale, 03:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 06:46:50
የኪንግስ ጥቅልን እናስተዋውቅዎ! በማንችስተር ዩናይትድ ፣ ማንችስተር ሲቲ እና አርሰናልን ብለው ይወራረዱ እና ሁሉንም ለማሸነፍ ይጫወቱ ።

በትላልቅና በማይታለፉ የኦዶች ጭማሪ እየተደሰቱ ያሸንፉ።
አሁኑኑ ይወራረዱ!
21 በሃላፊነት ይጫወቱ!
269 viewsDereje Edale, 03:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 06:46:26
ደማቁ የእግር ኳስ ጊዜ ተመልሷል!! የሚወዷቸው ቡድኖች፣ የሚያደንቋቸው ተጫዋቾች፣ የምትናፍቋቸው ደጋፊዎች ተመልሰዋል፡፡እየተዝናናችሁ በቤትኪንግ ተወራረዱ!


ዝግጁ ናችሁ?
21 በሃላፊነት ይጫወቱ!@BetKing_Ethio
333 viewsDereje Edale, 03:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 06:46:05
አስደሳች ዜና…..ተመዝግበው የመጀመሪያ ምድቦን 3 አይነት 1.3 ነጠብ ያላቸው ምርጫዎች ላይ ሲመድቡ ነጻ የ20 ብር ጉርሻ ያገኛሉ! አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ተወራረዱ!21 በሃላፊነት ይጫወቱ!
364 viewsDereje Edale, 03:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 16:39:09
የዜጎችን ጭፍጨፋ ያልገታ “የለውጥ መንግሥት”!

ከሦስትና አራት ዓመት በፊት በኢትዮጵያ እንዲከፈት የሚጠበቀው አጀንዳ እድገትና ለውጥ፣ አንድነትና ኅብረት ነበር፡፡

ነገር ግን ያ ሳይሆን ቀርቶ፣ ጦርነት፣ የንጹሐን እልቂትና መከራ የየእለት ዜና ሆኗል፡፡

ብዙ ተስፋ የተጣለበት፣ የኢትዮጵያ ትንሣኤ የሚታይበትን ዘመን ያመጣል፣ ያሻግራል የተባለና ራሱንም ‹የለውጥ ነኝ› ያለ መንግሥት፤ አሁን ላይ እየደረሰ ያለውን መከራ ማስቆም አልቻለም፡፡


የ”ቀይ አሻራ ይፋፋም!” ጥሪ

አኬልዳማ እየተባለች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንደ ደም ምድር እየተገለጸች በምትገኘው ወለጋ ሰሞኑን የተሰማው ዘግናኝ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ዓለም ከዳር ዳር ሰምቶት እያወገዘው ይገኛል።

ሠሞኑን የአገራችንን ኢ-መደበኛ ሚዲያ ተቆጣጥሮ የቆየው ይህ ግፍ ብዙ ፅንፍ የወጡ ጉዳዮችን እንድንታዘብ አድርጎናል።

https://t.me/HgerenewsEthiopia
3.8K viewsሀገሬ𝑛𝑒𝑤𝑠𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜𝑝𝑖𝑎 , 13:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 22:41:17
ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ
ማን ሊታደም ከድግሱ?
ዘውድ ያወረው ድንብር ፣ ማህላውን የረሳ
ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አእላፍ ሬሳ።

ዶፍ ዶፍ ቢዘንብ እሳት
ሀገሬን ላልረሳት
ቃል አለኝ ኖሬም፣ ሞቼም ልክሳት!

የተረገጠ እውነት በጊዜ ውስጥ እግር
ታፍኖ የቆየ በሆታ ግርግር
ትንሽ ጋብ እንዳለ የጭብጨባ ጩኸት
እረጭ ሲል ውሸት ይናገራል እውነት

ቂምን ሻረውና ወይ ፍቅርን አንግሰው
ሁለት ሆኖ አያውቅም አንድ ነው አንድ ሰው
ከሀገርም ይሰፋል ያ የፍቅር ገዳም
መጠርያው ሰው እንጂ ዘር አይደለም አዳም
......

https://t.me/HgerenewsEthiopia

https://vm.tiktok.com/ZMNdcTwmb/?k=1
3.6K viewsሀገሬ𝑛𝑒𝑤𝑠𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜𝑝𝑖𝑎 , edited  19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ