Get Mystery Box with random crypto!

Healing School Official

የቴሌግራም ቻናል አርማ healing_schooll — Healing School Official H
የቴሌግራም ቻናል አርማ healing_schooll — Healing School Official
የሰርጥ አድራሻ: @healing_schooll
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.74K

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-21 10:46:32

. የፀሎት ፕሮግራም
#እያመለጣችሁ ከተቸገራችሁ

30 የትንቢት፣ የፈውስ እና የፀሎት ፕሮግራም እያመለጣችሁ የተቸገራችሁ ቅዱሳን
#በቢጫ ያከበብኩላችሁን Mute የሚለውን #UNMUTE በማድረግ ፕሮግራም በሚኖረን ሰአት ማስታወቂያ እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ
ክብር አለ


ግዮን ቲዩብ

@Giyonitube
562 viewsDegisew, 07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 19:26:14 ሰላም ለእናንተ ይሁን። የቤተክርስቲያናችን መሰብሰቢያ አዳራሽ ኪራይ ኮንትራት የሚጠናቀቀው በዚህኛው ሰንበት ነው። ኮንትራት ለማደስ እስከ ሐምሌ 30 ክፍያ መፈጸም ይኖርብናል። በዚህ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ።
Commercial Bank of Ethiopia
Acc. Name:Soddo Baptist Church:
Acc. No.: 1000368965638
ስለምታደርጉት መልካም ሥራ ከወዲሁ እናመሰግናለን።
1.5K viewsDegisew, 16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 16:02:42 ያድናል ኢየሱስ ያድናል
ያድናል ጌታዬ ያድናል
ያድናል ብቻውን ያድናል
ያድናል በህይወት ያኖራል (2x)

ያድናል ምን አስቆረቆረኝ
ያድናል መቶ የልፋት በር
ያድናል መግቢያው ኢየሱስ ነው
ያድናል ወደ ሰላም አገር
ያድናል ምን ይሰራልኛል
ያድናል በዚህም በዛም መሄድ
ያድናል ያለ ኢየሱስ የለም
ያድናል ከአብ የሚያደርስ መንገድ

ያድናል ኢየሱስ ያድናል
ያድናል ጌታዬ ያድናል
ያድናል ብቻውን ያድናል
ያድናል በህይወት ያኖራል

አንተ ሰው ትፈለጋለህ
ዘላለም መኖር ታይቶልህ
አንቺ ሴት ይፈልግሻል
አዳኝሽ ነፍሱን ሰቶሻል

ያድናል ኢየሱስ ያድናል
ያድናል ጌታዬ ያድናል
ያድናል ብቻውን ያድናል
ያድናል በህይወት ያኖራል (2x)

ያድናል ሁሉም አላፊ ነው
ያድናል ያበቃል በቀኑ
ያድናል ወደ ማያልፍበት
ያድናል ወደ እግዚአብሔር ልጅ ኑ
ያድናል በጊዜው ይሻራል
ያድናል ሌላው ሁሉ እውቀት
ያድናል ኢየሱስ ብቻ ነው
ያድናል ለዘላለም እውነት

ያድናል ኢየሱስ ያድናል
ያድናል ጌታዬ ያድናል
ያድናል ብቻውን ያድናል
ያድናል በህይወት ያኖራል

ፈውስ አለው ለነፍስም ምህረት
በእርሱ ነው መኖር በህይወት
የሚያድን የሚታደግ ነው
ኢየሱስ ለተማመነው

አዳኜ ፈዋሼ ተገኔ (2×)
በአንተ ነው ደህና መሆኔ (2×)
መቻሌ አቅሜ ብቃቴ (2×)
ኢየሱስ ጥበብ እውነቴ (2×)

ያድናል ኢየሱስ ያድናል
ያድናል ጌታዬ ያድናል
ያድናል ብቻውን ያድናል
ያድናል በህይወት ያኖራል

ያድናል ዘላለም ያድናል
ያድናል በህይወት ያኖራ (2×)

ያድናል (4×)
ዘላለም ያኖራል

ያድናል ኢየሱስ ያድናል - ዘሪቱ ከበደ

sʜᴀʀᴇ ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
@Giyonitube @Giyonitube
@Giyonitube @Giyonitube
△Join Us△
2.4K viewsDegisew, 13:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 09:01:19 #Great_call_for_help

It is clear that more than 140 thousand citizens of Amaro Special District are at risk of starvation.

Ethiopians in the south, north, east and west know that more than 140 thousand citizens have been exposed to extreme hunger in the last six years of conflict caused by militants who are said to come from Guji, which borders the Amaro special district.

In a statement issued by the Izema office of the special district's Kele constituency, he said that although a large number of people are in urgent need of food aid due to the conflict, the information has not been delivered to the Federal Disaster Risk Management Commission for the past five weeks.

In the last six years, 44,202 people were displaced due to the conflict in more than 20 kebeles located in Amaro Special District, and 96,440 people were injured due to drought - a total of 140,642 people were felt to be at risk.

It is a public fact that the Izema office in Amaro did not provide information to the National Disaster Risk and Management Commission regarding the people who were displaced by the conflicts and the citizens who were victims of the drought that occurred in the special district. Therefore, we need support from all Ethiopians... There are many mothers and children who have come to Kele city from the kebeles due to hunger and are engaged in begging. It's for the side!!!
Dear Ethiopians, thank you for doing what you are doing!

We encourage those who wish to support these to use the following bank accounts...

Abyssinia Bank Account

106223025 EECMY ANS Humanitarian support Abyssinia A/c

Commercial bank account

1000130804741 EECMY AS ACBH


Donate what you can to the children of my country outside of Ethiopia

Thank you from the bottom of my heart for what you are doing
1.8K viewsDegisew, 06:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 09:01:00
1.5K viewsDegisew, 06:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 16:57:10 የዘሪቱ ከበደ መዝሙር #ዘፈን አቆመች
#ያድናል ኢየሱስ ያድናል
100% ቀያሪ ትምህርት ለመስማት
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@Giyonitube @Giyonitube
@Giyonitube @Giyonitube
ይ ላ ሉን
1.9K viewsDegisew, 13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 23:03:57 አስቸኳይ መልእክት

አንድ ሰው ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ላይ ሲያነጣጥር አያለሁ

አዲስ አበባ ስትናወጥ አያለሁ፤ እናቶችም ሲያለቅሱ አያለሁ፤

የሚገርመው በዚህ ሁሉ ለምድራችን የሚከላከል እጅ አያለሁ።

ይህንን መልእክት ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር አድርጉ፤ ሀያላን ፀልዩ እግዚአብሔር እየተናገረን ነው።

Prophet Tamrat Demsis

SHARE SHARE


@Giyonitube @Giyonitube
@Giyonitube @Giyonitube

@Giyonitube @Giyonitube
202 viewsDegisew, 20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 18:18:05 https://t.me/ahadu_bank_officialbot?start=r07189836914
549 viewsDegisew, 15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 17:49:33
እኛም አሐዱ ብለናል

እጅዎ ላይ ባለው
#ስልክ ብቻ ወደ #ሀብት_ማማ ይውጡ ዛሬውኑ ይጀምሩ ከፍታን #ከአሐዱ ጋር ያጣጥሙ።

#የአሐዱ_ባንክ ቦትን ተጠቅመው ሲመዘገቡ የ 2,000 ብር ስጦታ ይበረከትልዎታል። በመቀጠል 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ የ 100 ብር ክፍያ ያገኛሉ።

ይህ ማለት 30 ሰዎችን ወደ ቦቱ ሲጋብዙ 3,000+ 2,000 = 5ሺብር በአካውንትዎ ገቢ ይደረጋል ማለት ነው። በርካቶች በዚህ መንገድ እየተሸለሙ ነው።

እርሶም አሁኑኑ አሐዱ ብለው ይጀምሩ

https://t.me/ahadu_bank_officialbot?start=r07189836914

መልካም እድል

ለበለጠ መረጃ ቻናላችን ይጎብኙ
https://t.me/+Vr7CJiytyFllNGZk
https://t.me/+Vr7CJiytyFllNGZk
1.5K viewsDegisew, edited  14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ