Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ለእናንተ ይሁን። የቤተክርስቲያናችን መሰብሰቢያ አዳራሽ ኪራይ ኮንትራት የሚጠናቀቀው በዚህኛው | Healing School Official

ሰላም ለእናንተ ይሁን። የቤተክርስቲያናችን መሰብሰቢያ አዳራሽ ኪራይ ኮንትራት የሚጠናቀቀው በዚህኛው ሰንበት ነው። ኮንትራት ለማደስ እስከ ሐምሌ 30 ክፍያ መፈጸም ይኖርብናል። በዚህ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ።
Commercial Bank of Ethiopia
Acc. Name:Soddo Baptist Church:
Acc. No.: 1000368965638
ስለምታደርጉት መልካም ሥራ ከወዲሁ እናመሰግናለን።