Get Mystery Box with random crypto!

Healing School Official

የቴሌግራም ቻናል አርማ healing_schooll — Healing School Official H
የቴሌግራም ቻናል አርማ healing_schooll — Healing School Official
የሰርጥ አድራሻ: @healing_schooll
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.74K

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-08-10 07:32:44 ሰላም ለናንተ ይሁን
ወንድማቹህ ማስተዋል ነኝ
ይህ ወር እንደ ቃሉ ይሁንላችሁ
ይሁንባችሁ ።
1 ዜና
9-10: ለሕዝቤም ለእስራኤል ስፍራ አደርግለታለሁ፥ እተክለውማለሁ፥ በስፍራውም ይቀመጣል፥ ከዚያም በኋላ አይናወጥም፤ እንደቀድሞው ዘመንና በሕዝቤም በእስራኤል ላይ ፈራጆች እንዳስነሣሁበት ጊዜ ግፈኞች ተመልሰው አያስጨንቁትም፤ ጠላቶችህንም ሁሉ አዋርዳቸዋለሁ። እግዚአብሔር ደግሞ ቤት እንዲሠራልህ እነግርሃለሁ።
ለማንኛዉም ሐሳብ
ፀሎት
ምክር
በቀጥታ በመደወል
በቴሌግራም
በኢሞ ታገኙኛላቹህ
+251953629124
መልካም በቦታቹህ የምትገኙበት የምትተከሉበት
ጠላታቹህ የመዋረድ ሳምንት

ተባረኩ


@Healing_Schooll
@Healing_Schooll
@Healing_Schooll
1.7K viewsDegisew, edited  04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 23:23:04 ዛሬ ልመርቃችሁ
=====================

መጽሐፍ ሲናገር ...ማርቆስ 4፡39፤ ጌታ ኢየሱስም
#ነቅቶ #ነፋሱን #ገሠጸው ባሕሩንም፡— #ዝም #በል#ፀጥ በል፡ አለው። #ነፋሱም #ተወ #ታላቅ #ፀጥታም #ሆነ ይላል።

በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በማዕበላችሁ ላይ ኢየሱስ ይንቃ

ባስጨነቃችሁ ነገር ላይ ዛሬ ትዕዛዝ ከሰማይ ይውጣ

በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም ማዕበሉና ወጀቡ የሚታዘዝለት ነፋሳትን ሁሉ የሚቆጣጠር የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ባስጨነቃችሁ ነገር ላይ ከተፍ ብሎ ይድረስላችሁ

አውጃለሁ በሕይወታችሁ ላይ ይህ ቀን ከጠላቶቻችሁና ከእናንቴ መካከል ልዪነት የሚፈጠርበት ይሁን

..በግብፃዉያንና በእስራኤል መካከል እንደተፈጠረ ሁሉ እግዚአብሔር ገደብ ያብጅላችሁ። (ዘፀአት 14፡1-30)

ሙሴ በትሩን ስዘረጋ ባህሩን እንደተሻገሩ ከመከራችሁ በድል መሻገር ይሁንላችሁ፣ መከራችሁ ሁሉ እንዳለፈ ውሃ ይረሳ፣ ደስታችሁ ሙሉ ይሁን

አሁንም እመርቃችኋለሁ ሥራችሁ፣ ኑሯችሁ፣ አገልግሎታችሁ፣ ራዕያችሁ፣ ትዳራችሁ ሁሉ በሰማያዊ በረከትና ሰላም የተጥለቀለቀ ይሁን።

እንደ ሀገር፣ እንደ ገለሰብ፣ እንደቤተሰብ፣ እንደ ቤተክርስቲያን ንፋሳችሁ፣ ማዕበላችሁና ችግራችሁ ሁሉ ዛሬ በስሙ ስልጣን ዝም ፀጥ ይበል
አሜን አሜን አሜን

ኢየሱስን እናውራ እንወቅ ቻናል

join and share humbly

@Giyonitube @Giyonitube
@Giyonitube @Giyonitube
@Giyonitube @Giyonitube
574 viewsDegisew, 20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 23:23:04 እሴይን
752 viewsDegisew, 20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 16:51:35
መነጋገሪያ የነበረው #ላከኝ መዝሙር
#19MB
@Giyonitube @Giyonitube
@Giyonitube @Giyonitube
940 viewsDegisew, 13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 11:03:12 .ወንቶ ናይሽ- || - ዘማሪ ገዛኸኝ ጋኖ
ብዙ ትዝታችንን በዚህ መዝሙር እንቃኝ
የዚህ መዝሙር ትዝታ ያለበት
የድሮ መዝሙር ለናፈቃችሁ

sʜᴀʀᴇ ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ግዮን ቲዩብ @Giyonitube
▷ @Giyonitube ◁
▷ @Giyonitube ◁
△Join Us△
1.6K viewsDegisew, 08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 06:52:54 ይድረስ ለሴት ወጣቶች

ወሲብ በጭራሽ! የፍቅር መመዘኛ አይደለም!።
የምትወጅኝ ከሆነ በተግባር ልየዉ አንቺነትሽን ስጭኝ?
መልስሽ መሆን ያለበት #አይሆንም #አይሆንም እና #አይሆንም ነዉ።

መጠየቅ የሚገባሽ ነገር ስለምን ሳንጋባ በፊት ለወሲብ ትጠይቀኛለህ ? ፣ የእግዚአብሄር ፈቃድስ ይሄ ነው ወይ?
100% በእርግጠኝነት ልትናገሪ የሚገባሽ ነገር በእጮኝነት ጊዜ ለወሲብ መጠየቅ እራስ ወዳድነት የሚያመላክት መሆኑን ነው።
ቁልፍ የሆነው ነገር የወሲብ ጥማቱን ለማርካት ሲል ወደ ህይወትሽ የመጣን ሰዉ በእንቢታሽ ከፀናሽ ያለ ምንም ፀብ በአገር ሰላም እስከ መጨረሻዉ ላይመጣ ከህይወትሽ ይወጣል። ምክንያቱም ሀሳቡን ማስፈፀሚያ በመፈለግ ስለሚጠመድ።

ይሄኔ ብቻሽን የቀረሽ ሊመስልሽ ይችላል። ነገር ግን የተፈጠረዉ ችግር ጊዜያዊ እና አላፊ ነዉ። እንደዉም በወሲባዊ ቅድስና እግዚአብሄርን ስላከበርሽው በመሞከር እድሜሽን እንዳትፈጂ እግዚአብሄር ትክክለኛዉን ሰዉ ወዳንቺ ሊያመጣዉ እንደሆነ ተረጂ።

ቻናሉን ይቀላቀሉ
@Giyonitube @Giyonitub @Giyonitube @Giyonitube
@Giyonitube
1.8K viewsDegisew, 03:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 11:18:58 ማቴዎስ 11 (አዲሱ መ.ት)
¹⁶ “ይህን ትውልድ በምን ልመስለው? በገበያ ተቀምጠው ጓደኞቻቸውን እንዲህ እያሉ የሚጣሩ ልጆችን ይመስላሉ፤
¹⁷ “ ‘ዋሽንት ነፋንላችሁ፤ አልጨፈራችሁም፤ ሙሾ አወረድንላችሁ፤ አላለቀሳችሁም’
3.2K viewsDegisew, 08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 11:18:58 ስህተት በስህተት አይታረምም ስህተት የሚታረመው ትክክል በሆነ እውነት ነው።
3.0K viewsDegisew, 08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 11:18:58
3.0K viewsDegisew, 08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 11:18:58 “በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፥ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እጠብቃለሁም። መዝሙር 5፥3
2.9K viewsDegisew, 08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ