2022-07-14 20:41:56
~ዘፈን ማዳመጥ መጨረሻው~
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭
➧:አንድ ሼኽ እንዲህ ይላሉ. . .➘
:ከፈጅር ሰላት ቡሀላ አንድ የ13 አመት ህፃን እኔ ጋር ይመጣና አባቴ ከባድ ለሆነ ጉዳይ ስለሚፈልግህ በፍጥነት እንድትመጣ ይለኛል*
:ተከትየውም ሄድኩኝ እንደደረስንም አንድ 50 አመት የሚሞላቸው አዛውንት ብቅ ይላሉ* ልጄን በጣም እያመማት ነውና እባክህ ቁርአን ቅራባት ይሉኛል፧ ቤት ውሰጥ ስገባም የልጅቷ ፊት ላይ ሻሽ ነገር አለ ለሞት እያጣጣረች መሆኗንም ተመለከትኩ ወዲያውም (ላኢላሀኢለላህ) በይ አልኳት ብዙ ጊዜም ደጋግሜ ላኢላሀኢለላህ በይ አልኳት ምን ትላለች ይህች ወጣት ልጅ➘
ዋ !! ጉዴ ደረቴ ላይ ጠበበኝ.....ዋ!!
ጉዴ ደረቴ ላይ ጠበበኝ ትል ጀመር፡፡
እንደ መብረቅ ሆኖ ከወረደብኝ ነግግሮቿ መሀል ....
▮ወላሂ በአላህ ይሁንብኝ ከእሳት መቀመጫዬን እያየሁት ነው.....ወላሂ በአላህ ይሁንብኝ ከእሳት መቀመጫዬን እያየሁት ነው፡፡▮
:ይህን እየተናገረች ዱንያን ለቃ ወደ አኺራ ሄደች...
መጨረሻዋ ለምን እንዳላማረ ስጠይቃቸው እንዲህ ሲሉ መለሱልኝ...
ዱንያ ላይ እያለች በሙዚቃ ፍቅር ያበደች ነበረች አሉኝ... #በቁርአን ቦታም ሙዚቃን ታዳምጥ እንደነበር ነገሩኝ...
➧ሱብሀናላህ አላህ ይጠብቀን ወላሂ በቁርአን ቦታ የሙዚቃ ፍቅር ሊያሳብደን ነው፡፡
አንድ ዶክተር ምን ይላል፦
▯ሆስፒታላችን ውስጥ ወደ 24 ሰዎች ሞተዋል ከ24 አንዱ ብቻ ነበር ሸሀዳ ይዞ የሞተው፡፡▯
ሱብሀነላህ ወላሂ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
┊ @HARIS_TUBE1
124 views17:41