#የአላህ_ውሳኔ_ሁሌም_ትክክል_ነው... -ታክሲ ስላመለጠህ አትናደድ: መንትያ ህንፃዎቹ ውስጥ የሚሰራው ጆን ከሞት የተረፈው በዛ ቀን ታክሲ ስላላገኘ ነበር! -አላርሙን በትክክል ስላለሞላህ አትናደድ: ወይዘሮ ማርሊ ያን ቀን አላርሟን በትክክል ስላልሞላች ነው የተረፈችው! -የመኪናህ አንዱ ጎማ ስለተኛ አትበሳጭ: ማርክ በዛ ምክንያት ነው በህይወት የተረፈው! "ኸይር ማለት አላህ የመረጠልህ ውሳኔ ነው!" ሰይድ አልኢማም ኢብነል ቀይም *ሁሉም ጉዳይህ በትክክለኛው መንገድ ላይ ነው: ያመለጠህም ሆነ የተቀማህው ነገር የለም። አልሀምዱሊላህ!!! @HARIS_TUBE1 @HARIS_TUBE1 593 viewsedited 18:34