Get Mystery Box with random crypto!

||HARIS TUBE||™

የቴሌግራም ቻናል አርማ haris_tube1 — ||HARIS TUBE||™ H
የቴሌግራም ቻናል አርማ haris_tube1 — ||HARIS TUBE||™
የሰርጥ አድራሻ: @haris_tube1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.85K
የሰርጥ መግለጫ

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًۭا مِّمَّن دَعَآ إِلَى ٱللَّه وَعَمِلَ صَٰلِحًۭا وَقَالَ إِنَّنِى
مِنَ ٱلْمُسْلِمِينَ
ወደ አሏህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ እኔ ከሙስሊሞች ነኝ ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው።
https://youtube.com/channel/UCcy3ijRFzLfoio3elGZv0n
Sᴇʟʟᴜ ᴀʟʟᴇ ɴᴇʙɪʏ ﷺ
ሰኔ11/2013

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-14 12:36:02 ➧. አንድ ሸይኽ ሴቶችን ወደ ሂጃብና መገላለጥን እንዲተዉ እየመከሯቸውና እያስተማሯቸው ነበር።

➧. ከመካከላቸው አንዷ " ለምን ወንዶች አይናቸውን አይሰብሩም?" በማለት ቅሬታዋን አቀረበች ።

➧. #ሸይኹም " እስቲ አንድ ነገር አስቢ ልጄ ፣ አንድ ማር ያለው እቃ አጠገብሽ ሆኖ ዝንቦች ቢሰባሰቡበት እንዴት ዝንቦቹን ከማሩ ላይ ታባሪያለሽ?" ብሎ ጠየቋት ።

➧. እሷም " እቃውን እሸፍናለሁ " በማለት መለሰችለት


➧. #ሸይኹም " ልክ እንደዛውም ሴት ልጅ መልካም ነገሮቿን ብትሸፍን የሰው ዝንቦች ይሄዱለታል " ብለው መለሱላት ።

. ሴቶች እባካችሁን ከዚህ ፅሁፍ ብዙ ነገር ተማሩበት #ሼርር!

https://t.me/+HcRWXrilPz43Yzhk
https://t.me/+HcRWXrilPz43Yzhk
65 views09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 12:36:02 ❒ ጥልቅ ፍቅር

በአንድ ወቅት ነብዩ መሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰላም) ቢላል ኢብኑ ረባህን ከሗላው በፍቅር ስሜት እቅፍ አደረገው ይይዙትና።


ድምፃቸውን ቀይረው "እኔ ማን ነኝ ?" ብለው ይጠይቁታል.....
ቢላልም
"ኡመር ነህ ?"
"አይደለሁም።"
"አቡበክር መሆን አለብህ?"
"አሁንም ተሳስተሃል።"
"በቃ ኡስማን ነህ።"
"አላወቅከኝም።"
"አሊ ነህ ማለት ነው?"
....እያለ ያቀፈውን ሰው ማንነት ሲጠይቅ ይቆያል።
°
ከዚያ ረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለቅቅ አደረጉትና ከፊት ለፊቱ በመምጣት
"ቢላል ሆይ! በእውነት እኔ መሆኔን አላወቅክም ነበር እንዴ ?" ሲሉ ጠየቁት።
°
ቢላልም “የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! በደንብ አውቄዎታለሁኝ ነገር ግን ለረጅም ጊዜ
እንዳቀፉኝ መቆየትን ስለፈልግኩኝ እንጂ"
ሲል መለሰላቸው።
ምን አይነት ፍቅር ነው? ያ ረብ!
ፊዳክ አቢ ወኡሚ ወደሚ ወነፍሲ ያረሱሉሏህ!!
ያአሏህ የእሳቸውን ፊት በጀና ለማየት አብቃን!!!

اللهــم صــــل وسلــــم
علـــى نبينـــا محمــــدﷺ


https://t.me/+HcRWXrilPz43Yzhk
67 views09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ