Get Mystery Box with random crypto!

||HARIS TUBE||™

የቴሌግራም ቻናል አርማ haris_tube1 — ||HARIS TUBE||™ H
የቴሌግራም ቻናል አርማ haris_tube1 — ||HARIS TUBE||™
የሰርጥ አድራሻ: @haris_tube1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.85K
የሰርጥ መግለጫ

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًۭا مِّمَّن دَعَآ إِلَى ٱللَّه وَعَمِلَ صَٰلِحًۭا وَقَالَ إِنَّنِى
مِنَ ٱلْمُسْلِمِينَ
ወደ አሏህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ እኔ ከሙስሊሞች ነኝ ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው።
https://youtube.com/channel/UCcy3ijRFzLfoio3elGZv0n
Sᴇʟʟᴜ ᴀʟʟᴇ ɴᴇʙɪʏ ﷺ
ሰኔ11/2013

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-14 12:36:03
"ሰዎች በአዛንና በመጀመሪያው ሶፍ የሚገኘውን ደረጃ
ቢያውቁ ኖሮ ቦታውን ለማግኘት በመካከላቸው እጣ
እስከመጣል ይደርሱ ነበር፤" (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

@HARIS_TUBE1
59 views09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 12:36:03
“ለይለተል ቀድርን ሙሉ እምነት አሳድሮና ምንዳዋን
አስቦ የቆመ ሰው ያለፈው ወንጀሉ ይማርለታል"

(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

@HARIS_TUBE1
58 views09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 12:36:03
"ከናንተ ውስጥ ምርጡ ሰው፣ ለቤተሰቡ ምርጥ
የሆነው ነው። እኔ ለቤተሰቦቼ ከናንተ የላቅኹ ምርጥ ነኝ።"

የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ)

@HARIS_TUBE1
58 views09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 12:36:03
ከእናንተ መካከል ምርጡ ቁርአንን ተምሮ ያስተማረው ነው።

(ቡኻሪ ዘግበውታል)

@HARIS_TUBE1
58 views09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 12:36:03
አቡ ወቃስን በመጥቀስ ቡኻሪና ሙስሊም እንደዘገቡት
የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል:-

«የአላህን ውዴታ በመሻት በምትሰጠው ምጽዋት፣
ከሚስትህ አፍ ላይ በምታደርገው ጉርሻ ሳይቀር
ምንዳ ታገኛለህ።»

@HARIS_TUBE1
59 views09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 12:36:03
كن أنت،
ራስህን ሁን!
Be Yourself

@HARIS_TUBE1
61 views09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 12:36:03
إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْرِ
እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡

(ሱረቱል ቀድር 97:1)

@HARIS_TUBE1
60 views09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 12:36:03
أَيَّامًا مَّعْدُودَاتٍ ۚ فَمَن كَانَ مِنكُم مَّرِيضًا أَوْ عَلَىٰ سَفَرٍ فَعِدَّةٌ مِّنْ أَيَّامٍ أُخَرَ ۚ
ከእናንተም ውሰጥ በሽተኛ ወይም በጉዞ ላይ የኾነ ሰው ከሌሎች ቀኖች ቁጥሮችን መጾም አለበት፡፡

(ሱረቱል በቀራህ 2:184)

@HARIS_TUBE1
62 views09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 12:36:03
"አንዳችሁ ከትግል እንደሚከላከልበት
ጋሻ ፆምም ከእሳት መከላከያ ጋሻ ነው።"

(አህመድ ዘግበውታል)

@HARIS_TUBE1
63 views09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 12:36:03
የጾመኛ ሰው የአፍ ጠረን በአላህ ዘንድ "ሚስክ"
ከሚባለው ሽቶ የበለጠ ያማረ ሽታ አለው።
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

@HARIS_TUBE1
63 views09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ