Get Mystery Box with random crypto!

🌷🌹🥀 كــــونــي مــفـتــاح للــخــير وكــــونــي مــغلاق للشـــر

የቴሌግራም ቻናል አርማ hananmuhamdumuabdelah — 🌷🌹🥀 كــــونــي مــفـتــاح للــخــير وكــــونــي مــغلاق للشـــر
የቴሌግራም ቻናል አርማ hananmuhamdumuabdelah — 🌷🌹🥀 كــــونــي مــفـتــاح للــخــير وكــــونــي مــغلاق للشـــر
የሰርጥ አድራሻ: @hananmuhamdumuabdelah
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 118

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-10-23 12:21:07 የምትፈልጉትን አንድ ጊዜ ብቻ ጠቅ በማድረግ ያውርዱና ያለ ኢንተርኔት ይጠቀሙ።
#ሸር እናድርግ  ባረከሏሁ ፊኩም

የ4ቱ ኸሊፋዎች ሙሉ ታሪክ በድምፅ
https://t.me/islamic_app_omi/4

መውሊድ በኢስላም መነፀር
https://t.me/islamic_app_omi/15

አርባዒን ነወውያ በአቡ ቀታዳ አብደላህ
https://t.me/islamic_app_omi/18

አረብኛ ቋንቋ ክፍል 1 በጀማል ያሲን
https://t.me/islamic_app_omi/27

ተይሲረል አላም የነዋቂዱል ኢስላም ሸርህ በ አቡ ሰልማን ፋሪስ
https://t.me/islamic_app_omi/52

ዱሩስ አል-ሙሂማት በኡስታዝ አቡየህያ ኢብራሂም
https://t.me/islamic_app_omi/57

ሱፊያ በቁርኣንና በሀዲስ ሚዛን በአቡ ኒብራስ ሙስጠፋ
https://t.me/islamic_app_omi/65

መባድዕ አል-ሙፊዳህ በአቡ መርየም አብዱ ሰላም
https://t.me/islamic_app_omi/72

ተንቢሃት በአቡ ሙሀመድ ሰዒድ
https://t.me/islamic_app_omi/76

ሙሓደራ ምዕራፍ 1 በአቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ
https://t.me/islamic_app_omi/85

ተጅዊድ ሂዳየቱል ሙስተፊድ በአብደል ዓዚዝ ሙደሲር
https://t.me/islamic_app_omi/101

ቀዋዒድ አል-ዓርበዓ በአቡ ቀታዳ
https://t.me/islamic_app_omi/116

ሑዝ አቂደተክ በአቡ ኒብራስ ሙስጠፋ
https://t.me/islamic_app_omi/122

ዶላለቱል አህባሽ በአቡ ኒብራስ ሙስጠፋ
https://t.me/islamic_app_omi/128
መሳዒል አል-ጃሂልያ በአቡ የህያ ከማል ቢን ሙሀመድ
https://t.me/islamic_app_omi/134
#አል_ወጂዝ_ክፍል_01_ከመግቢያ - ኡሱለ-ሳሊስ) በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ
https://t.me/islamic_app_omi/138
አል_ወጂዝ_ክፍል_02_(ከኡሱለ-ሳሊስ-መጨረሻ) በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ
https://t.me/islamic_app_omi/140
ሲፈቱ ሶላት ሊሸይኽ አል-አልባኒ በአቡ አብዱ ረህማን ጀማል ያሲን
https://t.me/islamic_app_omi/144
ሙዕተቀዱ_ሶሒህ በአቡ ነጃሺ ሙራድ ያሲን
https://t.me/islamic_app_omi/150
ከሽፉሹ ሹቡሃት በአቡ መርየም አብዱ ሰላም
https://t.me/islamic_app_omi/153
ፈዱዒሉል_ሂጃብ በአቡ የህያ ኢልያስ አወል
https://t.me/islamic_app_omi/155
ድኑል ኢስላም ሁወ ዲኑ ሰዓዳህ በአቡ የህያ ኢልያስ አወል
https://t.me/islamic_app_omi/158
40ኡን በአቡ የህያ ኢልያስ አወል
https://t.me/islamic_app_omi/160
የጀማሪዎች ጨፌ በአቡ የህያ ኢልያስ አወል
https://t.me/islamic_app_omi/162
ኡሱሉ_ሱና በአቡ ሙሰየብ ሀምዛ ረሻድ
https://t.me/islamic_app_omi/164
ሚን ኡሱሊ አቂደቱ አህሉ-ሱና ሸይኽ ፈውዛን በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ
https://t.me/islamic_app_omi/168
80 ሰማንዬተ ፊተርቢየተል አውላድ በአቡ ቀታዳ አብደላህ
https://t.me/islamic_app_omi/181

ተንቢሃት በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ
መካከለኛ ድምፅ(185MB)
https://t.me/islamic_app_omi/187
በተሻለ ድምፅ ጥራት

https://t.me/islamic_app_omi/223
ኪታቡ ተውሂድ በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ
ቁጥር 1 (ከባብ 1-ባቡ ሲህር)
https://t.me/islamic_app_omi/194
ቁጥር 2 (ከባቡ ሲህር እስከ መጨረሻው)
https://t.me/islamic_app_omi/198
ሹሩጡ ሶላት በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ
https://t.me/islamic_app_omi/203
ኡርጁዛ(ነብዩ ሙሀመድ ﷺ ታሪክ) በአቡ ሙሰዬብ ሀምዛ
https://t.me/islamic_app_omi/208
ቀዋዒዱል ሙስላ በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ
https://t.me/islamic_app_omi/211
ፈዋኪህ አል-ጀንያ በሙሀመድ ሰዒድ አቡ መሀመድ
https://t.me/islamic_app_omi/213
ሀዚሂ ዳዕወቱና ወአቂደቱና በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ
https://t.me/islamic_app_omi/218

ሸርህ አቂደቱል ዋሲጢያ በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ
https://t.me/islamic_app_omi/231
ቀዋዒዱል አርበዓ በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ
https://t.me/islamic_app_omi/233
ሸርህ አቂደቱል ዋሲጢያ በአቡ ሙሀመድ አህመድ አርጎባ
#ቁጥር ከሙቀዲማ-ኢስባቱ ሪጅል
https://t.me/islamic_app_omi/235
#ቁጥር2⃣ከኢስባተ ኒዳዕ - መጨረሻ
https://t.me/islamic_app_omi/237
እስልምና እና ሰይፍ በአቡ ቀታዳ
https://t.me/islamic_app_omi/241
ይቀጥላል إن شاء الله
https://t.me/islamic_app_omi

ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ።
https://t.me/islamic_app_omi
52 views09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 01:50:15
‏ قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله:

إن من نعمة الله سبحانه وتعالى على العبد أن يُحبّب إليه العلم، وذلك لأن العلم الشرعي مفتاح كل خير

▣አልሼይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ❴ረሂመሁላህ❵ እንዲህ ይላሉ▣

➞▹▹አላህ ሱብሀነሁ ➷ወተአላ በባሪያው ላይ ➷ከሰጠው ፀጋዎች ➷አንዱ ሸሪአዊ ➷እውቀት እሱ ዘንድ ➷እንዲወደድ ማድረጉ ➷ነው ምክንያቱም ➷ሸሪአዊ እውቀት ➷የመልካም ነገር ሁሉ ➷መክፈቻ ቁልፍ ነው◃◃◌

#ምንጭ
تفسير سورة غافر صـ ٨.

آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت
➠   t.me/zainab_umu_abdurahiman
لانسمح بحذف الرابط او تعديله
ሊንኩ እንዲሰረዝም ይሁን እንዲቀየር አንፈቅድም
12 views22:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 23:43:19 pdf

ኪታብ ሸርሁ መሳኢል አልጃሂሊያ
ሸይኽ ሷልህ አልፈውዛን
፣ حفظه الله
https://t.me/teewhid/341

ኪታብ ሸርሁ መሳኢል አልጃሂሊያ
ሸይኽ ሷልህ አልፈውዛን
፣ حفظه الله
ማብራሪያ አቡ መርየም አብዱሰላም
፣ وفقه الله
ደርስ ቁጥር
https://t.me/teewhid/342
ደርስ ቁጥር
https://t.me/teewhid/343
ደርስ ቁጥር
https://t.me/teewhid/344
ደርስ ቁጥር
https://t.me/teewhid/345
ደርስ ቁጥር
https://t.me/teewhid/346
ደርስ ቁጥር
https://t.me/teewhid/347
ኪታቡን ለማኘት
https://t.me/teewhid/341
7 views20:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 03:35:54 شرح الاجرومية لشيخ ابن العثيمين

@kitab_pdf
13 views00:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 02:59:38 ,
26 views23:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 07:13:20 የሲራ ደርስ በቀጥታ ስርጭት

የ5ኛው አመት ዘመቻዎች



https://t.me/abulmusayabhamza?livestream=608faeed89c4171c54
7 views04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 23:24:59 ሀሳብና ጭንቀት
ኧረ ከቶ በቃ

ምስጋና ይገባው
ለዝህም ላበቃ

የምን መተከዝ ነው
የምንስ አዋዜ

መናገርም ቻልኩኝ
ሀሳቤን ኑዛዜ

ይህን ረጅም መንገድ
ምን ይሁን ተይዞ

እያል ጎተጎተ
የሸይጣን ቲፎዞ

ምላሽም አገኘ ይሄ
እርኩስ መንፈስ

በጌታዪ ብርታት
እገዛን ስለገስ

ይህም ሲያቅተው
ጀመር ሌላ መንገድ

ከጌታዪም ተስፋ
እኔንም ለማገድ

ጥረትም ጀመረ
ሀሳቡም ከሰረ

አዝካሩን ስጀምር
ቅስሙም ተሰበረ

የውስጣችን ተስፋ
ለምለሞ ይፋፋ

አንድዪን በማውሳት
የለም የተከፋ።


أبو عبد الله مصفى بن فارس الجبلي حفظه الله تعالى

https://t.me/museffafaris/2416
18 views20:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 23:24:59 ሰፋ ያለ አፍጫን የሆነ የሚያጠብ አለ እና እሱን መጠቀም ሀራም ነውይ

እኔ ሀራም ነው ስላት ጓደኛየን እሶ ግን እራስን ለማስዋብ እስከሆነ ድረስ ምን ችግር አለው አለች


أبو عبد الله مصفى بن فارس الجبلي حفظه الله تعالى

https://t.me/museffafaris/2411
17 views20:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 23:24:59 . ባለቤቴ የልጆቸ አባት ካገር ነው ያለው እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ከተለያየን ብዙ አመት ሆነን እሱም ነይቶሎ አይልም የጀመርሽውን ጨርሽ ለቦታም ላኪ ይለኛል እሽ ብየ አደርጋለሁ ከዚህ ማሀል አግብቶ ትዳሩን ያዘ በድኑ ማሻአሏ ነው እደት ነይቶሎ ብሎኝ አልመጣም ሳልለው ይህን አደረገ ብየ ያልሆነ ላለመናገር ስል ስልክ መደወሌን አቁሜያለሁ እና ማኩረፌ በኔ ላይ ወጀል ይሆንብኛል ወይ

፣ መልስ ፣

الشيخ أبو عبد الله مصفى بن فارس [حفظه الله تعلى
https://t.me/museffafaris/2410
16 views20:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 17:45:27 የሴት ልጅ ጦሀራ መገንዘብ

كتاب فقه طهارة المسلمة

للشيخ الفاضل أبي عبد الرحمن عبد الله بن أحمد الإرياني حفظه الله تعالىن محمود الحطيبي حفظه الله تعالى

الباب الثاني: أحكام الحيض

️ በኡስታዝ አቡ መርየም አብድሰላም አላህ ይጠብቀው።

ሀሙስ 21/11/2014E.C

በታላቁ ፉርቃን መስጂድ {አ/አ አለም-ባንክ} ከአስር ሰላት በኋላ።

ደርስ ቁጥር 04

ደርሱን በድምፅ ለማግኘት
https://t.me/teewhid/312
t.me/yfurqanders/13380
የኪታቡን pdf ለማግኘት
https://t.me/teewhid/311
18 views14:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ