Get Mystery Box with random crypto!

. ባለቤቴ የልጆቸ አባት ካገር ነው ያለው እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ከተለያየን ብዙ | 🌷🌹🥀 كــــونــي مــفـتــاح للــخــير وكــــونــي مــغلاق للشـــر

. ባለቤቴ የልጆቸ አባት ካገር ነው ያለው እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ከተለያየን ብዙ አመት ሆነን እሱም ነይቶሎ አይልም የጀመርሽውን ጨርሽ ለቦታም ላኪ ይለኛል እሽ ብየ አደርጋለሁ ከዚህ ማሀል አግብቶ ትዳሩን ያዘ በድኑ ማሻአሏ ነው እደት ነይቶሎ ብሎኝ አልመጣም ሳልለው ይህን አደረገ ብየ ያልሆነ ላለመናገር ስል ስልክ መደወሌን አቁሜያለሁ እና ማኩረፌ በኔ ላይ ወጀል ይሆንብኛል ወይ

፣ መልስ ፣

الشيخ أبو عبد الله مصفى بن فارس [حفظه الله تعلى
https://t.me/museffafaris/2410