Get Mystery Box with random crypto!

ሀሳብና ጭንቀት ኧረ ከቶ በቃ ምስጋና ይገባው ለዝህም ላበቃ የምን መተከዝ ነው የምንስ አዋ | 🌷🌹🥀 كــــونــي مــفـتــاح للــخــير وكــــونــي مــغلاق للشـــر

ሀሳብና ጭንቀት
ኧረ ከቶ በቃ

ምስጋና ይገባው
ለዝህም ላበቃ

የምን መተከዝ ነው
የምንስ አዋዜ

መናገርም ቻልኩኝ
ሀሳቤን ኑዛዜ

ይህን ረጅም መንገድ
ምን ይሁን ተይዞ

እያል ጎተጎተ
የሸይጣን ቲፎዞ

ምላሽም አገኘ ይሄ
እርኩስ መንፈስ

በጌታዪ ብርታት
እገዛን ስለገስ

ይህም ሲያቅተው
ጀመር ሌላ መንገድ

ከጌታዪም ተስፋ
እኔንም ለማገድ

ጥረትም ጀመረ
ሀሳቡም ከሰረ

አዝካሩን ስጀምር
ቅስሙም ተሰበረ

የውስጣችን ተስፋ
ለምለሞ ይፋፋ

አንድዪን በማውሳት
የለም የተከፋ።


أبو عبد الله مصفى بن فارس الجبلي حفظه الله تعالى

https://t.me/museffafaris/2416