قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله:
إن من نعمة الله سبحانه وتعالى على العبد أن يُحبّب إليه العلم، وذلك لأن العلم الشرعي مفتاح كل خير
▣አልሼይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ❴ረሂመሁላህ❵ እንዲህ ይላሉ▣
➞▹▹አላህ ሱብሀነሁ ➷ወተአላ በባሪያው ላይ ➷ከሰጠው ፀጋዎች ➷አንዱ ሸሪአዊ ➷እውቀት እሱ ዘንድ ➷እንዲወደድ ማድረጉ ➷ነው ምክንያቱም ➷ሸሪአዊ እውቀት ➷የመልካም ነገር ሁሉ ➷መክፈቻ ቁልፍ ነው◃◃◌
#ምንጭ
تفسير سورة غافر صـ ٨.
آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت
➠ t.me/zainab_umu_abdurahiman
لانسمح بحذف الرابط او تعديله
ሊንኩ እንዲሰረዝም ይሁን እንዲቀየር አንፈቅድም