Get Mystery Box with random crypto!

Hagerie Media

የቴሌግራም ቻናል አርማ hageriemedia — Hagerie Media H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hageriemedia — Hagerie Media
የሰርጥ አድራሻ: @hageriemedia
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.59K

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-03-10 11:35:46

432 views08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 06:29:54

432 views03:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 18:19:08

166 views15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 07:36:39

281 views04:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 19:49:16

328 views16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 14:44:00

353 views11:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 11:23:00
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከቀረበበት ክስ በፍርድ ቤት በነጻ ተሰናበተ

የ“ፍትሕ” መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ ከተከሰሰበት የሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨት ወንጀል በነጻ ተሰናበተ። ጋዜጠኛው በነጻ የተሰናበተበትን ፍርድ የሰጠው፤ ዛሬ ረቡዕ የካቲት 29፤ 2015 የዋለው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የጸረ ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ችሎት ነው።

የችሎቱን ፍርድ በንባብ ያሰሙት የግራ ዳኛ “ተከሳሹ የቀረበበትን ወንጀል በመከላከሉ በነጻ ሊሰናበት ይገባል በማለት በሙሉ ድምጽ ፍርድ ሰጥተናል” ብለዋል። ጋዜጠኛ ተመስገን ተከስሶበት የነበረው የወንጀል ተግባር “መገፋፋትና ግዙፍ ያልሆነ የማሰናዳት የወንጀል ተግባር” ፈፅሟል የሚል ነበር።

ነገር ግን ችሎቱ ባለፈው ጥቅምት ወር ድንጋጌውን በመቀየር “የጥላቻ ንግግርና የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር” በወጣው አዋጅ እንዲከላከል ወስኗል።
371 views08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 06:58:04

362 views03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 19:43:47
ፓስተር ቢንያምም ከሰበር ሰሚ ችሎት በፊት አሁን ከመሸ ከወኅኒ ቤት ተፈቷል።ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ
448 views16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 19:12:17

446 views16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ