Get Mystery Box with random crypto!

ሐበሻ Inspire

የቴሌግራም ቻናል አርማ habesha_inspire — ሐበሻ Inspire
የቴሌግራም ቻናል አርማ habesha_inspire — ሐበሻ Inspire
የሰርጥ አድራሻ: @habesha_inspire
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.76K
የሰርጥ መግለጫ

🇪🇹 ሐበሻ-Inspire
🆆 •═══════════════════════•
inspire of ethiopia
Creator @erkyihun_zenebe
መወያያ ግሩፕ :-👉 @habesha_inspire_chat

፨፨፨ እናመሰግናለን ፨፨፨
•═══════════════════════•
#leave ከማለታችሁ በፊት ችግሩን አሳውቁን!
║▌║█║▌║▌█║▌║█║▌▌█
==============

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-24 13:22:36 አንተ ቅደም!

አንተ ብትለወጥም ባትለወጥም ጊዜው እንደሆነ መሄዱ አይቀርም! ሊዮቶል ስቶይ የተባለ የራሺያ ድንቅ ደራሲ ደግሞ "ሁሉም ሰው አለምን ስለመቀየር ያስባል እንጂ ራሱን አይቀይርም" ይለናል።

መንግስት እንዲህ ቢያደርግ ወይ እንትና እንዲህ ቢያደርግ እያልክ ጊዜህን የምታባክንበት ዘመን ማብቃት አለበት! መጀመሪያ ለራስህ እወቅበት! እኔ እንዲህ አድርጌ እቀየራለው በል፤ ራሱን የለወጠ ሰው ለቤተሰቡ ይተርፋል፤ ለአለም ይተርፋል። ለመለወጡ አንተ ቅደም ወዳጄ!

ተዓምረኛ ቅዳሜ ተመኘንላችሁ
@habesha_inspire
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
347 viewsᴇƦꞮᴄ ɴᴜɴᴇᴢ , edited  10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 13:22:36 በአላማህ ፅና!

"ካደኩ በኋላ የተማርኩት ትልቁ የህይወት ትምህርት ሁልጊዜም ለራሴ ቃል መታመን እንዳለብኝ እና ሰዎች ከአላማዬ ሊያቆሙኝ ሲሞክሩ መደንገጥ እንደሌለብኝ ነው" ትለናለች ሚሸል ኦባማ

ከምትፈልገው ነገር የሚያቆምህ አመለካከትህ ነው! ሰዎችና ሁኔታዎች ጠንካራ ከሆንክ ከጎንህ ይቆማሉ፤ በአላማህ የማትፀና ወይ ልፍስፍስ ከሆነክ ግን ሁሉም ይጠቀምብሀል፤ ለራሳቸው ፍላጎት መረማመጃ ያደርጉሀል። አላማህን አስቀድም ወዳጄ!

ግሩም ምሽት ተመኘንላችሁ
@habesha_inspire
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
309 viewsᴇƦꞮᴄ ɴᴜɴᴇᴢ , edited  10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 13:22:36 ለትልቁ እያዘጋጀህ ነው !

የሰው ልጅ በህይወት እስካለ ድረስ ፈተና አያጋጥመውም በህይወቱ ላይ ምንም አይነት ጥያቄ አይፈጠርበትም ማለት አይደለም ፤ ሁላችንም ጋር የጠበቅነውም ይሁን ያልጠበቅነው የተለያዩ አጋጣሚዎች ሊፈጠሩብን ይችላሉ በነሱ ፈተናዎች የመቆምና ያለ መቆም ግን የኛ ድርሻ ነው ።

አንዳንዴ ፈጣሪ ለጠየቅነው ትልቅ ጥያቄ ምላሽ ሊሰጠን ሲፈልግ ትናንሾቹን ጥያቄዎቻችንን ችላ ይለናል ስለዚህ ባጋጠመህ ነገር አትረበሽ ይልቅ ለሚሰጥህ ትልቅ ስጦታ ራስህን አዘጋጅ !

ፀሎታችን የሚሰማበት ምርጥ ጁምአ ተመኘን
@habesha_inspire
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
237 viewsᴇƦꞮᴄ ɴᴜɴᴇᴢ , edited  10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 13:22:36 የአይምሮህን በር ጠብቅ!

አንድ አጥፍቶ ጠፊ የዛሬን ብቻ አንተ ጋር ቤትህ አሳድረኝ ቢል በፍፁም እሺ አትለውም። መጥፎ ሀሳቦች እንደ አጥፍቶ ጠፊ ናቸው፤ የአይምሮህን በር ጠብቅ! ያለፈ ቁጭት ፣ ሀሜት፣ የማይጠቅም ወሬ መስማት ለኔ አይመጥነኝም በል!

መልካም ሁሉ የሚዘሩ መልካም ያጭዳሉ፤ ስንዴ ስትዘራ ስንዴ ታገኛለህ፤ ቸልተኛ ሆነህ እንክርዳዱ ከበዛ ግን በህይወት ዋጋ ትከፍላለህ! በጎ ማሰብን የሚያክል ተዓምር ፈጣሪ የለም!

ጣፋጭ ጁምአ (አርብ) ተመንላችሁ
@habesha_inspire
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
243 viewsᴇƦꞮᴄ ɴᴜɴᴇᴢ , edited  10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 13:22:36 አጋጣሚ ነው !

ሰዎች ቃለ መጠይቅ ሲጠየቁ አስቸጋሪ የህይወት አጋጣሚ ካላችሁ አካፍሉን ተብለው እንጂ ህይወትህን አይባሉም ምክንያቱም ህይወት ሌላ የህይወት አጋጣሚ ሌላ ናቸው። በህይወት አጋጣሚ ህይወትህን አትለካ !

ማራኪ ከሰዓት ተመኘን
@habesha_inspire
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
227 viewsᴇƦꞮᴄ ɴᴜɴᴇᴢ , edited  10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-26 11:01:26 ብርቱ ሰው ሁን!

ድንች በፈላ ውሀ ቢቀቀል ውስጥ አቅም ያጣና ይደክማል፤ እንቁላል ግን በሞቀ ውሀ ሲያገኝ ውስጡ ያለው ፈሳሽ ብሶበት ጠንካራ ይሆናል፤ አየህ በዚህ አለም ወሳኙ የገጠመህ ችግር አይደለም፤ ማርሽ ቀያሪው ያንተ ምላሽ ነው።

አንተም ወይ እንደ ድንቹ ትልፈሰፈሳለህ ወይ እንደ እንቁላሉ የገጠመህ ፈተና ላይ ትጠነክራለህ፤ ወዳጄ ችግር የሚያበረታህ እንጂ የሚሰብርህ ሰው መሆን የለብህም!

የተለየ ማክሰኞ ተመኘንላችሁ
@habesha_inspire
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
467 viewsᴇƦꞮᴄ ɴᴜɴᴇᴢ , 08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-25 08:00:31 አሁን ጀምር!

ምንም ነገር ቁጭ ባልክበት ሊሳካ አይችልም፤ ስልክህ ላይ ተጥደህ፣ ቲቪ ላይ አፍጥጠህ ወይ አልጋ ላይ ጋደም ብለህ ጣሪያ ጣሪያ እያየህ ምንም ነገር መጀመርም ሆነ መቀየር አትችልም!

ይህ ምድር ያንተን ላብ ይፈልጋል፤ ያንተን ጥረት ይፈልጋል፤ ለነገ መድረሻህ አሁን መዘጋጀት፣ ማቀድ እና ወደ ድርጊት መግባት አለብህ! ወዳጄ ለመጀመር ታላቅ መሆን አይጠበቅብህም፤ ታላቅ ለመሆን ግን አሁኑኑ መጀመር አለብህ!

የለውጥ ምሽት ተመኘንላችሁ
@habesha_inspire
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
419 viewsᴇƦꞮᴄ ɴᴜɴᴇᴢ , 05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-25 07:58:25 ተነስ ጥረትህን ቀጥል!

እየደበረህም ቢሆን በጠዋት ስትነሳ፣ ስፖርት ስትሰራ፣ ቁጭ ብለህ ስታነብ፣ አዲስ ትምህርት ስትማር፣ ቋንቋህን ስታሻሽል ወይ አዲስ ክህሎት ስትለማመድ ገንዘብህን፣ ጊዜህን እና ጉልበትህን ልታወጣ ትችላለህ፤ ግን ባወከው እውቀት ልክ ዋጋህ እያደገ ነው።

ይሄን ማድረግ ቀላል አይደለም፤ ቀላል ቢሆንማ ሁሉም ያደርገው ነበር። በህይወት ብዙ ውጤት መሰብሰብ ካሰብክ ግን ብዙ መዝራት አለብህ፤ ለዛነው አሁን ተነስተህ ጥረትህን የምትቀጥለው። ዳይ ተነስ!

ሀይል የሞላው ሰኞ ተመኘንላችሁ
@habesha_inspire
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
519 viewsᴇƦꞮᴄ ɴᴜɴᴇᴢ , 04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-22 14:57:27
@habesha_inspire
@habesha_inspire
600 viewsᴇʀɪᴄ ɴᴜɴᴇᴢ , 11:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-11 13:55:18 ተመስገን በል!

ስልክህ ላይ ከሩቅ የተነሳ ፎቶ አይተህ ሊያምርህ ይችላል፤ እያጎላኸው እያስጠጋኸው ስታየው ግን የዛ ምስል ብጉር፣ ጠባሳ ወይም እንከኑ ይወጣል።

አየህ ትላልቆቹ ስጦታዎችህ በቅርብህ ስላሉ እንከናቸው ጎልቶ ይታይሀል፤ የሩቁን ትናፍቃለህ! ወርቅ ቢሆኑ እንኳን እንደ መዳብ ይረክሱብሀል፤ ግን ወዳጄ ደስተኛ መሆን ከፈለክ እነሱን ያንተ ላረገው ፈጣሪ ተመስገን በል መጀመሪያ!

ልዩ ምሽት ተመኘንላችሁ
@habesha_inspire
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
803 viewsᴇʀɪᴄ, 10:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ