Get Mystery Box with random crypto!

✝ ቁፅረ ገፅ ሚዲያ ✝

የቴሌግራም ቻናል አርማ orthodox_post — ✝ ቁፅረ ገፅ ሚዲያ ✝
የቴሌግራም ቻናል አርማ orthodox_post — ✝ ቁፅረ ገፅ ሚዲያ ✝
የሰርጥ አድራሻ: @orthodox_post
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 239
የሰርጥ መግለጫ

✝ ሰላም ውድ የቻናል ቤተሰቦች ፦ በዚህ ቻናል የኢ.ኦ/ተ.ቤ/ክ/ንን
✔ #ዶግማ ፤
✔ #ቀኖናና ፤
✔ #ትውፊትን በጠበቀ መልኩ ...
👉መንፈሳዊ #ፎቶዎችን በዋናነት
👉መፃህፍቶችን በPDF
👉ስብከት ና መዝሙሮችን እንለቃለን ፨
" ትዕዛዜን ጠብቁ " ዘሌ 18፥5
📧 ለማንኛውም #አስተያየት @dn_maereg21
❤❤ #ሰላም_ለኢትዮጵያ ❤❤

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-14 07:33:06
ድክመቴን አትይው ... #ማርያም
በሃሳብ መውደቄን ... #ማርያም
ተስፋዬ አንቺው ነሽ ... #ማርያም
እስከ እለተ ሞቴ ...... #ማርያም
... እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ...

የተመረጡ #ኦርቶዶክሳዊ ፎቶዎች

@orthodox_post
@orthodox_post
<< ይ ላ ሉ >>
#Share (ሼር)
1.6K viewsThë Täøløgøs ..., 04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 07:33:06
... በአልባሰ ወርቅ ዑፅፍት ወኁብርት -
... እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ...

የተመረጡ #ኦርቶዶክሳዊ ፎቶዎች

@orthodox_post
@orthodox_post
<< ይ ላ ሉ >>
#Share (ሼር)
115 viewsThë Täøløgøs ..., 04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 07:32:22
- ተወልደት እመብርሃን -
... እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ...

የተመረጡ #ኦርቶዶክሳዊ ፎቶዎች

@orthodox_post
@orthodox_post
<< ይ ላ ሉ >>
#Share (ሼር)
105 viewsThë Täøløgøs ..., 04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 07:21:48 መልካም ሰንበት።

... እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ...

የተመረጡ #ኦርቶዶክሳዊ ፎቶዎች

@orthodox_post
@orthodox_post
<< ይ ላ ሉ >>
#Share (ሼር)
98 viewsThë Täøløgøs ..., 04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 08:55:52

... እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ...

የተመረጡ #ኦርቶዶክሳዊ ፎቶዎች

@orthodox_post
@orthodox_post
<< ይ ላ ሉ >>
#Share (ሼር)
534 viewsThë Täøløgøs ..., 05:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 08:08:29 ​. #ፋሲካ

በዓሉ በታሪካዊነቱም ሆነ በሃይማኖታዊነቱ የፋሲካ በዓል በጣም ልዩ ትርጉም አለው። እሥራኤላውያን ከግብጽ ባርነት የመዳናቸው መታሰቢያ ሆኖ ይከበር ነበረ የሚከበረው ኒሳን ተብሎ በሚጠራው የአይሁድ ወር
አሥራ አራተኛ ቀን ነበር።

በዓሉ በሚከበርበት ዕለት ከኢየሩሳሌም እስከ 15 ማይሉች በሚርቅ በየትኛዉም አከባቢ የሚገኝ ጉዞውን ለመጓዝ በቂ ጉልበት ያለውና በሃይማኖት ሥርዓት የሚጠበቀውን ንጽሕና ያሟላ ማንኛውም ወንድ ሁሉ በኢየሩሳሌም መገኘት ነበረበት። ሴቶች በባአሉ ላይ መገኘት ይችሉ ነበር፤ ቢሆንም የመገኘት ግዴታ አልነበረባቸውም። ዩሲፈስ የተባለው የታሪክ ጸሐፊ በፋሲካ በዓል ጊዜ በኢየሩሳሌም ከተማ የሚገኙት ሰዎች ቁጥር እስከ ሶስት ሚሊዮን እንደሚደርስ ጽፏል። ከተለያዩ የሮም ግዛቶች ብዙ ተሳላሚዎች ይመጡ ስለነበር፤ ብዙዎቹ ሌሊት ሌሊት ከከተማው ውጪ በመሄድ ይሠፍሩ ነበር።

የፋሲካ በዓል ድግስ የሚበላው በምሽት ነበር። በግ ከታረደ በኋላ ከቂጣ፤ ከመራራ ቅጠልና ከወይን ጋር ይበላል፤ ዘጸአ.12። በብሉይ ኪዳን ጊዜ የፋሲካ በግ ይታረድ የነበረው የአምልኮ ሥርዓት ባለበት ሁኔታ በቤተ መቅደሱ ውስጥ ሲሆን ምግቡ ግን ከተማ ውስጥ በሚገኝ በማንኛውም ቤት ውስጥ ይበላ ነበር።

በሚቀጥለው ቀን ደግሞ አንድ ሳምንት የሚፈጀው የቂጣ በዓል ይጀምር ነበር። በዚያ ሳምንት ውስጥም በየእለቱ ለኃጢአት መሥዋዕት ሆኖ ከሚቀርበው ፍየል ጋር ሁለት ወይፈኖች፤ አንድ አውራ በግ፤ ሰባት ጠቦቶች መሥዋዕት ሆነው ይቀርቡ ነበር፤ ዘኁልቁ 28፡ 19-25 በኒሳን ወር በ16ኛው ቀን የሚቃጠል መሥዋዕት ሆኖ ከሚቀርበው ጠቦት ጋር የሚወዛወዝ መሥዋዕት እንዲሆን የአዲስ እህል ነዶ ያመጡ ነበር፤ ሌዋ.23፡10-14። የፋሲካ በዓል ክርስቶስ በመስቀል ላይ የመሞቱ ምሳሌ ነበር። የቂጣ መበላትም ከጊዜ በኋላ አማኞች በጌታ እራት ላላቸው ኅብረት መሠረት ሆነ።
እሄን በዓል ስናከብር መብሉና መጠጡ ብቻ ሳይሆን ትርጉሙም ሊገባን ያስፈልገናል። የፋሲካ በጋችን የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ነው አንዴ ታርዶ ዘላለማችንን የቀየረው።

... እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ...

የተመረጡ #ኦርቶዶክሳዊ ፎቶዎች

@orthodox_post
@orthodox_post
<< ይ ላ ሉ >>
#Share (ሼር)
131 viewsThë Täøløgøs ..., edited  05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 07:01:32
108 viewsThë Täøløgøs ..., 04:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 07:01:25
106 viewsThë Täøløgøs ..., 04:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 06:56:05
... እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ...

የተመረጡ #ኦርቶዶክሳዊ ፎቶዎች

@orthodox_post
@orthodox_post
<< ይ ላ ሉ >>
#Share (ሼር)
101 viewsThë Täøløgøs ..., 03:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-05 18:23:50 ፍቅር #ቊስል ነው !!

እውነቱ ይህ ነው ፣ ፍቅር የሚለካው በልባችን ላይ በተወው ቊስል ልክ ነው።
እጅግ የምንወዳቸው ሰዎች አሳምመውን ይሆናል።
እኛም እጅግ የሚወዱንን ሰዎች አሳምመን ይሆናል።
ምክንያቱም ፍቅር የሚታየው በታገስነው ቊስል ውስጥ ነው

ፍቅር የሚታወቀው የተለዋወጥናቸውን ቃላት ሳይሆን በምንታገሠው ቊስል ፣ በተሰማን የውስጥ ሕመም ፣ በከፈልነውን መሥዋዕትነትና በተካፈልነውን ብርሃን ነው።

ከትንሣኤው በኋላ በሐዋርያቱ ፊት የተገለጠው ክርስቶስ እርሱ የሚወዱት ጌታ እንደሆነ ለማስረዳት ያሳያቸው የትንሣኤው ድል ማብሠሪያ መለከት አይደለም ፣ የፍቅሩ ማስረጃ ቊስሉ ነበር።

"ወደ እኔ ኑ ቊስሌን ዳስሱ ፣ እጃችሁንም ስለ እናንተ ፍቀር በቆሰልሁት ቊስል አስገቡ" ነበር ያላቸው።
አታስታውሱኝም? አላወቃችሁኝም? እስከ ሞት ድረስ የወደድኳችሁ እኔ ነኝ። ለፍቅሬ ማረስጃ እንዲሆናችሁ ደግሞ ቊስሌን ተመልከቱ! ነው ያላቸው።
ፍቅር ቊስል ነው።
በእግዚአብሔር መንግሥት ክብርና ምስጋና የምናገኘውም በምድር ሳለን በነበሩ ስኬቶቻችንና ባስገኘናቸው ውጤቶቻችን ሳይሆን በታገሥናቸው መከራዎችና በተሰቃየንባቸው ሕመሞች ልክ ነው።

ለዚህም ነው በአበው መጽሐፍ አንድ ቅዱስ አባት ለረጅም ዓመት በሰውነትዋ ላይ ቆስሎ የምትሰቃይን ሴት ሊጠይቁ ሲሔዱ
"እዩት ቊስሌን አጎንብሰው ቢያዩት አጥንቴ ይታይዎታል" አለቻቸው።
እርሳቸውም ጎንበስ ብለው "ብዙ ዓመት በታገስሽው በቊስልሽ ውስጥ የሚታየኝ አጥንት ሳይሆን ገነት ነው" አሏት።

ጸሐፊ: Fr Haralambos Libyos Papadopoulos
ተርጓሚ: ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
አዲስ አበባ
#Share
@dn_maereg21
197 viewsTelegram, 15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ