መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምናና መዳኒት ቀማሚ — Telegrami kanal

የቴሌግራም ቻናል አርማ haasfg4 — መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምናና መዳኒት ቀማሚ
የቴሌግራም ቻናል አርማ haasfg4 — መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምናና መዳኒት ቀማሚ
የሰርጥ አድራሻ: @haasfg4
Mitteaktiivne
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.00K
Kanali statistika
5% Kaasatuse määr
99 Vaatamisi / postitus
0 Postitusi / päev

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

5 juuni 2023
*መሪጌታ የባህል መድሀኒት
                0914588060
""""እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም"""
የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!!
✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን
የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች
      1,ለመፍትሄ ስራይ
      2,ለቡዳ
      3,ለቁራኛ
      4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት
      5,ለግርማ ሞገስ
      6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)
      7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)
      8,ለጋኔን
      9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ
   10,ለሎተሪ
   12,ለእቁብ
   13,ለመስተሳልም
   14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)
   15,ለስንፈተ ወሲብ
   16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ
   17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን
   18,ለገበያ
   19,ለወር አበባ ችግር
   20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)
   21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል
   23,ለሙግት
   24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ
    25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)
    26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)
    27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ
    28,ለቀለም (ለትምህርት)
    29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት
    30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር
    31, ለሁልም መስተፋቅር
ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን
0914588060
127 viewsኤርሚ ኤርሚ, 05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
5 apr 2023
መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምና መስጫ :
ከሙራባው ለማቆም የሚደገሙት የሚከተሉት ናቸው
“፩ 21 63 ፯” እና “ 12 ፬ ፮ ፰ “ ናቸዉ ።ለመፍትሔ የሚሆን ስልክ
0914588060
የመሰዉር መዋረሻ
ጸሎት በእንተ ምስሀበ አየሮስ ዉስተ ቀላያት ከመ ጢስ ትናናኤል ፫ጊዜ ላዕሌየ ተቁናጅጅ ፫ ጊዜ ታሕትየ ጁጁኒ ፫ጊዜ አነገሥኩከ አንተ ወዩማ ፫ጊዜ ጸራሁከ በአፈ ልብየ ጁማፍ ፫ጊዜ ስምከ ጁማትፍ ፫ጊዜ ልስማዕከ ቄጳቄ ጳኖስ ወተሳለምኩከ በአፈ መላእክት አያዉያ ቂኢኢት ሰሀብኩከ ወአቀረብኩከ ሊተ ለገብርከ እነ እገሌ።

ገቢሩ፡ነጭ ዶሮ አርደህ ደሙን ቀድተህ የቀጠጥና ፍሬ ከ፲፪ ቦታ ሰብስበህ የሱን ያህል የጤፍ ፍሬ ጨምረህ በደሙ አርገህ አረቄ ጨምረህ ፵፮ ጊዜ ደግመህ ፍህም ላይ እያፈሰስክ ርቃንህን ሁነህ መታጠን ነዉ።
መጠበቂያዉ፡አስቀድመህ በጠለንጅ ስር ብፁእ ብእሲን ደግመህ በግራ እጅህ ያዝ።

ማሰናበቻዉ፡ አንገፈናጭ አሬጭ መሬጭ መሬጅ ጊጂ ጊጂ ጂ በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ ሑሩ ዉስተ ማህደር በንፁህ አፈር ደግመህ ገላህን አሽተህ መታጠብ ነዉ። ይለቁሀል ዉርሻዉም ይለቅሀል፡ፍቱን።

ጸሎተ መሰዉር ክንሽ ቅንሽ ክንኝ ክንኞስ ምሽ ምሽ ምጥሽ ምጥሽ ሰወርኮሙ ለመናፍስት ሰዉረኒ እም አይና ሊተ ለገብርከ። ብለህ ፯ ጊዜ ድገም ይሰዉራል።
መመለሻዉ፡ሙሜን ሞን አዳሞን አንድራቆስ አምሳለ ሰብእ ህሊናየ በል።

አግድ

በተለያዩ ምክንያቶች የማትፈልገው ሰው ወይም እንግዳ ወደቤትህ እንዳይመጣ አፍዝዞ ሀሳቡን አስቀይሮ እንዳይመጣብህ ወይም እንዳትመጣብህ በቤትህ  ወስጥ በሩ ላይ ቆመህ "አማርሊያ" እያልክ ሰባት ጊዜ በርህ ላይ ትንሽ ጨው እርጭ። 
ፍቱን ነው።

ትንሽ ስለ እንስሳት

የጅብ የሚያነክሰውን እግሩን ቤትዎን ቢያጨሱ ሲሳይ በረከት ይገኝበታል

የእስስት .... ዋርካ ቅጠል ጋር ቢያጨሱት ዝናብ እና መብረቅ ይስባል

የድመት ፀጉሯ ከምድጃ ጥላሸት ከ .. ቢታጠኑት ይሰውራል

የአህያ ሳንባ ቢያጨሱ ቡዳ ማሰለቀቅ አደለም እዛ አካባቢ ያሉ ሰውን
የሚበሉ ታመው ይጠፋሉ ወዘተ ..
ልዩ ነው በእውነት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩አምላክ ጸሎት በእንተ
ማዕሠረ አጋንንት ዓዲን ሆፒ አርአ አደኃል በያዑልሽ ረኃቅ በዝንቱ
አስማቲከ ዝጋሪን ይቶአሪድ ይትረአረድ አዳታኤል ጋጋታኤል አርከሸኖ
ለሸር ወሸር ውጢብሔር አወገዝኩክ ለዘ ጋኔን ውህል ቀውትል
ቀውትል ቀውትል ቀውትል ቀውትል ውልል ቀውትል በጨጨዋ
በጠቶንዋህ ማዕሠሩጅን ወለከፋጁን መአውሞ መርትጢር በስመ
አጥጁን ፈናጅና እለ በስልጣነ ዶር ዘአነደዶሙ ሰይፈ እሳት በስመ
ቁንቁንት ህቡዕ በዘ ቃለ ስልጣንከ ይትአሠር አጋንንት ፀዋጋን ሊተ
ለገብርክ እገሌ፡፡ በቀይ ቀለም ጽፈህ በባህር አረብ ሰፍተህ
አሲዘው፡፡

:ለየአይነ ጥላ ማውጫ:

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ
መስጥመ አይነ ጥላ በሰማያት ንጉስ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ
ወሰማያዊያን ሚካኤል ወገብርኤል ሊቃነ መላእክት እግዚኦ
አምላኪየ አልፋ ወዖ ቢጣ የውጣ አበ ወቢጣ ድልጣ አመዝርጣ
አውል አውል አውል አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን
አውያን ሂል ሂል ጽሂል ጽሂል ኢፓፓጲድ አራጲድ አራጲፕ ራራጲፕ
ራራጢጡ ፕኢፋፑኤል ጱጲውኢፓ ኢፌቶርኢል ያላውኡ ጲጲቦው
ሂዮኢል ሂዮኢል ሂዮኢል በዘ ቃልከ ከመ ተማህፀንኩክ አድህነኒ እም
አይነ ጥላ ሊተ ለገብርክ፡፡ ገቢሩ የቁልቋል ወተት የሾላ ወተት
በአንድነት አድርገህ ፵፱ጊዜ እየሰገድክ ደግመህ ሲያበቃ አይንህን
ዙሪያውን ከወተቱ ተኳል፡፡
ሌላ የአይነ ጥላ መፍትሔ
ኑሩኤል እግዚኦ ሚበዝኁ እለ ይሣቅዩኒ ብዙኃን ቆሙ ላዕሌየ ብዙኃን
ይቤልዋ ለነፍስየ ኢያድኅነኪ አምላክኪ ኑሩኤል አንተሰ እግዚኦ
ምስካይየ አንተ ክብርየ ወመልዕለ ርእስየ ኑሩኤል ቃልየ ኀበ
እግዚአብሔር ጸራኅኩ ወሰምዐኒ እምደብረ መቅደሱ ኑሩኤል አንሰ
ሰከብኩ ወኖምኩ ወተንሣእኩ ኑሩኤል እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ
ኑሩኤል ኢይፈርህ እምአእላፍ አሕዛብ እለ ዐገቱኒ ወቆሙ ላዕሌየ
ተንሥእ ኑሩኤል እግዚኦ አምላኪየ ወአድኅነኒ እስመ አንተ ቀሠፍኮሙ
ለኵሎሙ እለ ይፃረሩኒ በከንቱ ስነኒሆሙ ለኃጥኣን ሰበርከ ኑሩኤል ዘእግዚአብሔር አድኅኖ ወላዕለ ሕዝብከ በረከትከ አድህነኒ
ወፈድፋደስ ሊተ ገብርክ እገሌ፡፡
ገቢሩ ዕፈህ በቀይ ቀለም ከዚያ የቀጠጥና ስር ጨምረህ በአንድነት
በባህር አረብ ሰፍተህ ( ባህረ አረብ ማለት ቆዳ መሰል የጸሎት
መጽሐፍቶች ማሸጊያ ) ያዝ አይነጥላህ እየለቀቀህ እየሟሟ ይሄዳል፡፡
ጸሎት በእንተ አይነ ጥላ ያፍታማሊም ፍምናሀ ሱሌይማን
ወኩሉቲና ወከመኒልማ አሸካርኖ ማሐተጀብላ ወሳቤ ጠደና
ወኩናፋኤል ነረቀፋአል አልማኤል መናኤን ቶራካኤል ጎልጃን
ከፈሮን ሀጅን አላጅን ጅንጅን ወዲርሙዲ አስሙናኤል አድኀነኒ
ወባልሐኒ እምተያዥ ወእምጠምዛዥ ወፍትሐኒ ወሠውረኒ
እምሕማመ ጎርጦኛ ድርጐኛ እመሥገርተ ጥልኛ አጋንንት
እኩያን ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ፃኡ እምላዕለ እገሌ፡፡ ገቢሩ
የጊዛዋ ስር ማክሰኞ ሌሊት ቆፍረህ በመዳብ ቆርጠህ መሬት
ሳይነካ እቤት ወስደህ ድጋሙን ፯ጊዜ ደግመህበት ስሩን በውሀ
ቀቅለህ ከዚያ በደንብ ከቀቀልክ በኋላ ስሩን አውጥተህ ቅበር
ውሀውንም ሳይቀዘቅዝ (እንደ ሾርባ ለማለት ነው ) ጠጣ ከዚያ
ያስመልስሀል በዚ ጊዜ አይነ ጥላህም አብሮ ይወጣል፡፡

መርጌታ መንግስቱ የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄወ
0914588060




# ሠላም ለሀገራችን ይሁን.


በቀጣይ እንደፍላጎታችሁ የሚከተሉትን የምናጋራ ይሆናል
ለመፍትሔ ሀብት
ወምስሀበ ንዋይ
ለትምህርት አብነት
ለመሰውር
ለመፍትሔ እስኪት
ለአንደርቢ ወህልመ ደብድብ
ለአቃቤ ርዕስ
ለግርማሞገስ
ለዓይነ ጥላ
ለሰላቢ
ለታሰረ ሰው
ለጥይት
ለዱላ
መፍዝዝ
ለመድፍነ ጸር
ለመፍትሔ ስራይ
ዕፀ ደብዳቤ
እንዲሁም ለተለያዩ ጉዳዮች ያናግሩን
ያለሀሰት ሳይቆረጥ ሳይጨመር በተመጣጣኝ ዋጋ እናጋራለን

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላቸን ጋር ይሁን
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ ካለዎት በሜሴጅ ያናግሩን ፍጣን መልስ እንስጣለን
ይደውሉልን
0914588060
ስ/ቁ 0914588060
91 viewsኤርሚ ኤርሚ, 06:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
22 dets 2022
#በፍቃደኝነት ሸር ያርጉልን

#ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እጸዋት ጥቅም የምናውቅው ?
ቀጠጥና
እፀ ንጉሥ
እፀ ደብተራ
እፀ እስራኤል
እፀ ዳባ ይባላል
#ስለዚህ እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለስራውና
ስለ ፈዋሽነቱ አጥብቀው መስክረውለታል

#ከመፍትሔዎቹ ትቂቶችን እንይ፦

ለዓይነ ጥላ
በቤተሰብ በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ
ለልክፍ (ቁራኛ)
ለኩላሊት
ለአንጀት ቁስለት
ለክፉ ቁስል
ለስንፈተ ወሲብ
ለኪንታሮት
ለነቀርሳ (ካንሰር )
ለቆረባ

ለዘኢያገድፍ
ለአፍልሆ
ለሚጥል በሽታ(ለአውድቅ)
ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና
ለመፍትሔ ሥራይ
ለመፍትሔ ሐብት
ለሕዝብ መስተፋቅር
ለግርማ ሞገስ
ለዓቃቤረስ (እራስን ከጠላት ለመከላከል )

ለመፍዝዝ (እራስን ከጠላት ለመሰወር)
ለመተት (ለድግምት መመለሻ)
ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ
ለሀብት ሰላቢ መመለሻ
ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ
ለቤት መጠበቂያ (ለሌባ)
ለእሪሕ በሽታ
ለቁርጥማት
ለግፊት (ደም ብዛት) እና ለመሳሰሉት

ከተዘረዘሩት የተወሰኑትን ላካፍላችሁ

፩. #ለዓይነ_ጥላ፦
ስሩን ማክሰኞ ቀን ከሶስት ቦታ ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ አልሞ የላመውን ከርቤ በመጨመር ከ7-14 ቀን በንፅህና ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት።

፪. #ለቁርጥማት፦
ስሩን ማክሰኞ ቀን በብዛት ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የደረቀውን አልሞ ዱቄቱን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከትንሽ ማር ጋር እያፈሉ ማታ ማታ ከእራት
በኋላ እየጠጡ መተኛት።

፫. #ለአንጅት_ቁስለት
የተዘጋጀውን የስሩን ዱቄት አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከማር ጋር እያፈሉ ጥዋት ጥዋት በባዶ ሆድ  መጠጣት

፬. #ለመፍዝዝ፦
ሰኞ ማታ የቀጠጥና ስሩን በወይራ እጀታ ቆፍሮ ከስሩ ብርቀለበት
አሳድሮ ማክሰኞ ጥዋት ሳይሸኑ ሳይኮሱ ሳይነጋገሩ ከአለችበት ሂዶ የደቂቀ አዳም
ወሔዋንን ልጆች ሀይላቸውን አብርጅልኝ መፍዝዝ ወዓቃቤርስ ሁኝኝ ጠላት እኔን በክፉ ቢአነሳ እኔን እንደ አንበሳ እሱን እንደ እንስሳ አድርጊልኝ ከጥይት ከጦር ከበትር ከድንጋይ.... ከሁሉ ነገር ጠብቂኝ ብሎ በቀንድ ካራ ስሩን ቆርጦ በትንሿ ጣት አፅቅ ከሶስት ከርክሞ ከትቦ
መያዝ ቀለበቱን መልበስ

ልብ ይበሉ እጸዋቱ ሲዘጋጅ በንጽህና ይሁን ።

ተጠቅመው እስኪጨርሱ
#አልኮል
#ተልባ
#ፆታዊ ግንኙነት ክልክል ነው።

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ


09 22 65 90 17
80 viewsኤርሚ ኤርሚ, 05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

Korduma kippuvad küsimused

Levinumad küsimused መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምናና መዳኒት ቀማሚ kohta

መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምናና መዳኒት ቀማሚ on Telegrami kanal, millel on 2.00K tellijat. Sellel lehel saate lugeda viimaseid postitusi, vaadata arvustusi ja üksikasjalikku statistikat.
Klõpsake sellel lehel nuppu „Mine kanalile" või otsige @haasfg4 Telegrami rakenduses. Samuti saate kanali kasutajanime kopeerida ja Telegrami otsinguribale kleepida.
Jah, መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምናና መዳኒት ቀማሚ on tasuta Telegrami kanal. Saate tellida ja lugeda kõiki postitusi tasuta.
Kanalil መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምናና መዳኒት ቀማሚ on praegu 2.00K tellijat. Tellijate arvu uuendatakse regulaarselt.
መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምናና መዳኒት ቀማሚ avaldab sisu peamiselt አማርኛ keeles. Saate viimaseid sõnumeid sellel lehel eelvaadata.
Jah, sarnaseid ያልተመደበ kanaleid leiate allpool jaotisest „Sarnased kanalid". Näitame ka seotud Telegrami gruppe, botte ja kleebiseid.
Saate sellel lehel kontrollida kasutajate arvustusi ja hinnanguid. Kanali hinnang on 2.5 5-st, mis põhineb 2 arvustusel.
Jah, saate መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምናና መዳኒት ቀማሚ viimaseid sõnumeid eelvaadata siin Telegram Store'is ilma kanalit Telegramis tellimata.
መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምና... avatar
መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምና... @haasfg4
Ava Telegramis