ስላለኝ ሳይሆን ስለፈለኩ ነው ምሰጠው❤❤❤
🙌🙌🙌🙌የማህበራችን አላማ የተቸገሩ ወገኖቻችንን መርዳት መንከባከብ ና ሰው ለሰው በጎ አድራጎት መርጃ ማዕከል በሀሣብ በጉልበት ባለን አቅም እንረዳለን❤❤❤❤❤❤
ኑ ይቀላቀሉን ለወገኖቻችን አለው እንበላቸው
ቻናሉ ተከፈተ?
እናመሰግናለን!
ስለ ከሚተርፈን ሳይሆን ካለን ላይ እናካፍል በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች