የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.80K
የሰርጥ መግለጫ
" ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ በነቢያቱ አፍ በቅዱሳን መጻሕፍት አስቀድሞ ተስፋ ለሰጠው ለእግዚአብሔር ወንጌል ተለየ።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 1:1-2)
የእግዚአብሔር ወንጌል ስለ ክርስቶስ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ወንጌል ካለ የሰው ወንጌልም አለ፡፡ የሰው ወንጌል ወንጀል ነው፡፡ የእግ/ር ወንጌል ደግሞ ህይወት ነው፡፡ በዚህ ገጽም ህይወት የሆነው ወንጌል ብቻ ይሰበካል፡፡
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
2