Get Mystery Box with random crypto!

Google Jobs

የቴሌግራም ቻናል አርማ googlejobsinethiopia — Google Jobs G
የቴሌግራም ቻናል አርማ googlejobsinethiopia — Google Jobs
የሰርጥ አድራሻ: @googlejobsinethiopia
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 690
የሰርጥ መግለጫ

✅ ከአማራ ክልል ኮሚኒኬሽን ቢሮ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ቻናል ሲሆን በአማራ ክልል ውስጥ የሚወጡ ሁሉም የስራ ማስታወቂያዎች ከዚህ ቻናል ይገኛሉ‼️
አስተያየት ለመስጠት 👉 @googlejobscomment
◎ አማራ ክልል የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያዎች ለመከታተል 👉 https://t.me/GoogleChereta

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

3

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-10-07 15:56:22 # የባህርዳር ከተማ አስተዳደር

● የስራ መደብ: የአረንጓዴ ልማት ክትትል ባለሙያ

● የትምህርት ዝግጅት :
Degree in Environmental science, Agricultural Science, Land adminstration, Geography, Economics, Management or related.

● የስራ ልምድ: 4 ዓመት

● ደሞዝ : 7071 ብር
● የስራ ቦታ : ባህርዳር
● የምዝገባው ጊዜ : እስከ 02-02-2015

የስራ ዝርዝሩን Comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

''How to Apply''
የመመዝገቢያ ቦታ ባህርዳር ቤተ ዳንኤል ሆቴል ፊት ለፊት

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinethiopia
3.9K views12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 14:39:11 # Mekdela Constriction PLC ( የኮንትራት ቅጥር)

1. የገበያ ጥናት ኦፊሰር
    ▹ B.Sc. Degree in Civil Engineering
or Material Engineering
    ▹ 3 years’ experience for B.Sc.
      1 years’ experience for M.Sc.
    ▹ Salarry : 10,685 birr

2. የግብዓት አቅርቦት ኦፊሰር
    ▹ B.Sc. Degree in Civil Engineering
or Construction technology
    ▹ 2 years’ experience for B.Sc.
      0 year experience for M.Sc.
    ▹ Salarry : 9,708 birr

ለሁሉም የስራ መደቦች
● Place of work:  Bahir Dar 
● Deadline: 02/02/2015

         ''How to Apply''
▹ Cv እና አስፈላጊ መረጃዎችን በመያዝ መቅደላ ኮንስትራክሽን የግል ማህበር ቢሮ በአካል በመገኘት

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinethiopia
3.9K viewsedited  11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 13:08:04 #Everbright Plastic Manufacturing Company

1. Senior Accountant
▹ B.A Degree in Accounting or
finance
▹ have Peachtree certification
▹ 2 years Factory experience.
▹ Required No. : 2

2. Sales
▹ Higher education In Sales
▹ 2 years Factory experience.
▹ Required No. 3

3. Deputy Admin Manager
▹ in any fields
▹ 2 years in Factory experience
▹ Required No.: 1

ለሁሉም የስራ መደቦች

●Salary: attractive (company will provide Dormitory, Breakfast, Lunch and Dinner)
● English language and Computer skill is mandatory.

● Place of work: Hagere Mariam Woreda, North Shewa
● Deadline: Nov 6, 2022

''How to Apply''
▹ Cv እና አስፈላጊ መረጃዎችን ካዘጋጃችሁ በኋላ ይህንን Email በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ

ethoaha1@hotmail.com OR lorylan@163.com

▹ ስታመለክቱ ከ Email Subject line ላይ የምታመለክቱትን የስራ position መጻፍ አለባችሁ!
Mobile : 0935987359



አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinethiopia
3.9K viewsedited  10:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 10:54:01 # የአብክመ ግብርና ቢሮ

● Position: Regional Livestock Identification

● Qualification:
DVM/MSc/PhD in Veterinary science Or MSc in Animal Production, Dairy technology or feed

● Experience:
     8 years for DVM
     4 years for Msc
     2 years for PhD

● Place of work: Bahir dar
● Deadline : 01/02/2015  E.C

የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinethiopia
3.9K viewsedited  07:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 09:21:00 # የአብክመ ኮምኒኬሽን ቢሮ

● የስራ መደብ: የድምፅ ና ምስል ቅንብር ባለሙያ

● የትምህርት ዝግጅት :
Computer science, Video& Audio Editing, Electronic and communication

● የስራ ልምድ: 6 ዓመት ለዲፕሎማ
● የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ


● ደሞዝ : 6193 ብር
● ብዛት : 2 ሰው
● የስራ ቦታ : ባህርዳር
● የምዝገባው ጊዜ : እስከ 04-02-2015

የስራ ዝርዝሩን Comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

''How to Apply''
የመመዝገቢያ ቦታ ባህርዳር አብክመ ኮምኒኬሽን ቢሮ በአካል
ስልክ: 0582202168
0582205695


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinethiopia
4.0K viewsedited  06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 20:49:04 # Amhara Region Women Association

● የስራ መደብ: የእቅድ ና ክትትል አስተባባሪ

● የትምህርት ዝግጅት :
BA degree in Management, Geography, Gender development, psychology or related fields.

● ልምድ
6 ዓመት ለዲግሪ
4 ዓመት ለማስተርስ

● ደሞዝ : 10,000 birr
● ፆታ : አይለይም
● የስራ ቦታ : ባህርዳር
● የምዝገባው ጊዜ : እስከ 02-02-2015

የስራ ዝርዝሩን Comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

''How to Apply''
የመመዝገቢያ ቦታ ባህርዳር የአማራ ሴቶች ማህበር
ስልክ: 0582200131


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinethiopia
4.3K viewsedited  17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 20:25:06 # የአብክመ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን
(በድጋሜ የወጣ)

● Position : Software Developer

● Qualification :
B.Sc. degree in Software Engineering, informatio system or related fields.

● Experience: 4 years and above
● Salary : 7071 birr

● Place of work: Bahir dar
● Deadline : 04/02/2015 E.C
የስራ ዝርዝሩን Comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

''How to Apply''
የመመዝገቢያ ቦታ ባህርዳር ቀበሌ 03 ሙሉአለም የባህል ማዕከል ጎን
ስልክ: 0583206995


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinethiopia
4.2K viewsedited  17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 20:03:46 # የአብክመ ስራ አመራር በ 0ዓመት ልምድ
● ተላላኪ
▹ 8ኛ ክፍለና ከዛ በላይ
▹ ደሞዝ : 1338 ብር
▹ የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ
▹ የስራ ቦታ : ባህርዳር
▹ የምዝገባው ጊዜ : እስከ 04-02-2015

# ሚናት ሆቴል
● እንግዳ ተቀባይ
● አስተናጋጅ
● ላውንደሪ
▹ የስራ ቦታ : ባህርዳር
▹ የምዝገባው ጊዜ : እስከ 28-01-2015

የስራ ዝርዝራቸውን Comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinethiopia
4.1K viewsedited  17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 19:32:06 # ባህርዳር ጨርቃጨርቅ አ/ማህበር (የኮንትራት ቅጥር)

1.የላቦራቶሪ ቴክኒሻን
▹ በላቦራቶሪ ቴክኒሻን ዲግሪ/ዲፕሎማ
▹ የስራ ልምድ :
2 ዓመት ለዲግሪ
4 ዓመት ለ Level-4
6 ዓመት ለ Level -3
▹ ደሞዝ : 7616 ብር

2. የጥበቃ ሰራተኛ
▹ 6ኛ ክፍልና ከዛ በላይ
▹ በሙያው 4 ዓመትና ከዛ በላይ የሰራ
▹ ደሞዝ: 1841 ብር
▹ ብዛት : 4 ሰው

● የስራ ቦታ : ባህርዳር
● የምዝገባው ጊዜ : እስከ 03-02-2015
የስራ ዝርዝሩን Comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

''ለመመዝገብ''
የመመዝገቢያ ቦታ ባህርዳር ጨርቃጨርቅ ማህበር
▹ ስልክ : 0582200104


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinethiopia
4.0K viewsedited  16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 18:39:07 # አማራ ባንክ
● Security Gard/ ጥበቃ
     ▹ 10 ክፍል ና ከዛ በላይ
     ▹  2 ዓመትና ከዛ በላይ በውትድርና
        ወይም በፖሊስ ስራ የሰራ/ች

     ▹ የስራ ቦታ:  ሻውራ
     ▹ ዕድሜ:  25-50
     ▹ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 30/01/2015
        
ለስራው ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ
         
https://bit.ly/3rz8ktF

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinethiopia
4.1K viewsedited  15:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ