Get Mystery Box with random crypto!

# ባህርዳር ጨርቃጨርቅ አ/ማህበር (የኮንትራት ቅጥር) 1.የላቦራቶሪ ቴክኒሻን ▹ በላቦራቶ | Google Jobs

# ባህርዳር ጨርቃጨርቅ አ/ማህበር (የኮንትራት ቅጥር)

1.የላቦራቶሪ ቴክኒሻን
▹ በላቦራቶሪ ቴክኒሻን ዲግሪ/ዲፕሎማ
▹ የስራ ልምድ :
2 ዓመት ለዲግሪ
4 ዓመት ለ Level-4
6 ዓመት ለ Level -3
▹ ደሞዝ : 7616 ብር

2. የጥበቃ ሰራተኛ
▹ 6ኛ ክፍልና ከዛ በላይ
▹ በሙያው 4 ዓመትና ከዛ በላይ የሰራ
▹ ደሞዝ: 1841 ብር
▹ ብዛት : 4 ሰው

● የስራ ቦታ : ባህርዳር
● የምዝገባው ጊዜ : እስከ 03-02-2015
የስራ ዝርዝሩን Comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

''ለመመዝገብ''
የመመዝገቢያ ቦታ ባህርዳር ጨርቃጨርቅ ማህበር
▹ ስልክ : 0582200104


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinethiopia