Get Mystery Box with random crypto!

# የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ● የስራ መደብ: የአረንጓዴ ልማት ክትትል ባለሙያ ● የትምህ | Google Jobs

# የባህርዳር ከተማ አስተዳደር

● የስራ መደብ: የአረንጓዴ ልማት ክትትል ባለሙያ

● የትምህርት ዝግጅት :
Degree in Environmental science, Agricultural Science, Land adminstration, Geography, Economics, Management or related.

● የስራ ልምድ: 4 ዓመት

● ደሞዝ : 7071 ብር
● የስራ ቦታ : ባህርዳር
● የምዝገባው ጊዜ : እስከ 02-02-2015

የስራ ዝርዝሩን Comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

''How to Apply''
የመመዝገቢያ ቦታ ባህርዳር ቤተ ዳንኤል ሆቴል ፊት ለፊት

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinethiopia