Get Mystery Box with random crypto!

# Amhara Region Women Association ● የስራ መደብ: የእቅድ ና ክትትል አስተባ | Google Jobs

# Amhara Region Women Association

● የስራ መደብ: የእቅድ ና ክትትል አስተባባሪ

● የትምህርት ዝግጅት :
BA degree in Management, Geography, Gender development, psychology or related fields.

● ልምድ
6 ዓመት ለዲግሪ
4 ዓመት ለማስተርስ

● ደሞዝ : 10,000 birr
● ፆታ : አይለይም
● የስራ ቦታ : ባህርዳር
● የምዝገባው ጊዜ : እስከ 02-02-2015

የስራ ዝርዝሩን Comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

''How to Apply''
የመመዝገቢያ ቦታ ባህርዳር የአማራ ሴቶች ማህበር
ስልክ: 0582200131


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinethiopia