Get Mystery Box with random crypto!

# የአብክመ ኮምኒኬሽን ቢሮ ● የስራ መደብ: የድምፅ ና ምስል ቅንብር ባለሙያ ● የትምህርት | Google Jobs

# የአብክመ ኮምኒኬሽን ቢሮ

● የስራ መደብ: የድምፅ ና ምስል ቅንብር ባለሙያ

● የትምህርት ዝግጅት :
Computer science, Video& Audio Editing, Electronic and communication

● የስራ ልምድ: 6 ዓመት ለዲፕሎማ
● የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ


● ደሞዝ : 6193 ብር
● ብዛት : 2 ሰው
● የስራ ቦታ : ባህርዳር
● የምዝገባው ጊዜ : እስከ 04-02-2015

የስራ ዝርዝሩን Comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

''How to Apply''
የመመዝገቢያ ቦታ ባህርዳር አብክመ ኮምኒኬሽን ቢሮ በአካል
ስልክ: 0582202168
0582205695


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinethiopia