Get Mystery Box with random crypto!

Shaday

የቴሌግራም ቻናል አርማ godshaday — Shaday S
የቴሌግራም ቻናል አርማ godshaday — Shaday
የሰርጥ አድራሻ: @godshaday
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.56K
የሰርጥ መግለጫ

https://youtube.com/channel/UCrUVrlQb09LzTVYU05rnaSA
የተወደዳችሁ በዚህ ቻናል ዝማሬዎቻችሁን፣ ስብከታችሁን፣ግጥሞችና ጹሁፍ በዚህ አድርሱን አብረን እናገልግል

@Chere2013
@Abrham2013
ይህ በውስጣቸው የመዘመር የመስበክ እንዲሁም የተለያዩ የፀጋ ስጦታ ያላቸው ግን እድሉን ና ቦታ ላላገኙ ማገልገል ለሚፈልጉ ሁሉ ክፍት ነው
የጌታን ስራ አብርን እንስራ

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-14 00:53:59
ያድናል ኢየሱስ ያድናል
560 views21:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 15:49:38 የምኖረው ቤሩት ነው ተወልጄ ያደኩት አዋሳ ነው ገና 14 አመት ልጅ እያለሁ ወሲባዊ ስሜት ይሰማኝ ጀመር ቸርች አገለግል ነበር ይሄን ስሜት ተቋቁሜ በዋላ ግን እያደኩ ስመጣ አንድ ቀን የትምርት ቤት የሴት ጏደኛዬ የsex ፊልም እናት እና አባትዋ በሌሉበት ተከራይታ አሳየችኝ በ16 አመቴ ያኔ ነበር የኔ ፈተና ሀ ብሎ የጀመረው #ሙስሊሟ ጏደኛዬን እወዳት ነበር ይሄን ፊልም class እየቀረን…
92 views12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 20:20:21 #ድንቅ_ግጥም

ማራናታ

ገጣሚ ቢሊሴ ሙሉነህ
ቦታ ከበደሌ

ይላኩልን ይደርሰናል

@Chere2013
@Abrham2013

ይስሙት ተባረኩበት

Share Share Share

@Godshaday @Godshaday
@Godshaday @Godshaday
@Godshaday @Godshaday
ሊያደርግ ያለውን ያውቃል!!!
347 viewsedited  17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 21:29:09 የምኖረው ቤሩት ነው ተወልጄ ያደኩት አዋሳ ነው ገና 14 አመት ልጅ እያለሁ ወሲባዊ ስሜት ይሰማኝ ጀመር ቸርች አገለግል ነበር ይሄን ስሜት ተቋቁሜ በዋላ ግን እያደኩ ስመጣ አንድ ቀን የትምርት ቤት የሴት ጏደኛዬ የsex ፊልም እናት እና አባትዋ በሌሉበት ተከራይታ አሳየችኝ በ16 አመቴ ያኔ ነበር የኔ ፈተና ሀ ብሎ የጀመረው #ሙስሊሟ ጏደኛዬን እወዳት ነበር ይሄን ፊልም class እየቀረን…
503 views18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 21:23:20 የምኖረው ቤሩት ነው ተወልጄ ያደኩት አዋሳ ነው ገና 14 አመት ልጅ እያለሁ ወሲባዊ ስሜት ይሰማኝ ጀመር ቸርች አገለግል ነበር ይሄን ስሜት ተቋቁሜ በዋላ ግን እያደኩ ስመጣ አንድ ቀን የትምርት ቤት የሴት ጏደኛዬ የsex ፊልም እናት እና አባትዋ በሌሉበት ተከራይታ አሳየችኝ በ16 አመቴ ያኔ ነበር የኔ ፈተና ሀ ብሎ የጀመረው #ሙስሊሟ ጏደኛዬን እወዳት ነበር ይሄን ፊልም class እየቀረን…
496 viewsedited  18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 21:01:33 የምኖረው ቤሩት ነው ተወልጄ ያደኩት አዋሳ ነው ገና 14 አመት ልጅ እያለሁ ወሲባዊ ስሜት ይሰማኝ ጀመር ቸርች አገለግል ነበር ይሄን ስሜት ተቋቁሜ በዋላ ግን እያደኩ ስመጣ አንድ ቀን የትምርት ቤት የሴት ጏደኛዬ የsex ፊልም እናት እና አባትዋ በሌሉበት ተከራይታ አሳየችኝ በ16 አመቴ ያኔ ነበር የኔ ፈተና ሀ ብሎ የጀመረው #ሙስሊሟ ጏደኛዬን እወዳት ነበር ይሄን ፊልም class እየቀረን ማየት አዘወተርን ከዚያ የሚሰማኝን ስሜት ልክ እንደፊልሙ ሰው በሌለበት እተገብር ጀመር ቸርቹንም ርግፍ አድርጌ ተውኩት ይሄ ስሜት ከእርካታው በዋላ የሚያስጠላ ስሜት አለው ያን ለመሸሽ #ሱስ ውስጥ ተደበኩኝ ከዚያ #የወንድ ይዤ #sex ማድረግ ጀመርኩ ግን አልቆየሁም ተለየሁት ወንድ ደስ አልልሽ አለኝ ጌታን አምላኬ ብዬ እንዳላመለኩት ያ ድብርት ፈጣሪ የለም ሁሉም ውሸት ነው ይለኝ ነበር ውስጤ አሁን ለመቁጠር ከሚከብደኝ ከብዙ ወንዶች ጋር ሴሰንኩኝ ግን ነፍሴ እርካታ አጣች አሁን የ24 አመት ወጣት ነኝ ሱሱን ለመራቅ እና የእናቴ በእኔ መቀየር ለቅሶዋ ቢያስጨንቀኝ ትምርቴን አቋርጬ አረብ አገር መጣሁ አሁን አራት አመት ሆነኝ የሚገርመው እናቴ ከጭንቀትሰክሬ ከመግባት ገላገልኻት እንጂ የኔ ህይወት ዛሬም እረፍት አጥታ አለች
የምሰራበት ቤት አያካብዱም ወጥቼ መግባት እችላለሁ አሁንም ልክ እንደዛች ጏደኛዬ ብዙ ክፉ ጏደኞች ዙሪያዬን ከበውኛል #እጠጣለሁ #ሺሻ አጬሳለሁ ማታ ደግሞ እንቅልፍ እንዲወስደኝ ግድ #ማስተር ቤሽን አደርጋለሁ ለመተው ጣርኩ ግን አልቻልኩም ገና በዚህ እድሜዬ ህይወት ሰለቸችኝ የማውቀውን እየሱስን ከሸሸውት አመታት ተቆጠሩ ይከፋኛል ለእናቴ ስል እኖራለሁ እንጂ በራሴ ተስፋ ቆርጫለሁ ራስን የማጥፋት ስሜት ነው ሁሌ የሚሰማኝ ሲያዩኝ ሳቂታ ተጫዎች እመስላለሁ ውስጤ ግን የክስ ዶሴ ብዛት እንቅልፍ ይነሳኛል ከሁሉም ከሁሉም የምሰራበት እቤት ሰውየው ህመሜን አባሰው ንሰሀ ገብቼ ግፋ ቢል ከ3 ወር በላይ ሳልቆይ እመለሳለሁ እንደገና ወደ ሀጢያት ጎዳና አሰርዬ እድሜው ከአባቴ በላይ ነው ግን የማይሆን መንገድ ከእሱም ጋር ጀመርኩ አሁን ጭራሽ ለመኖር አልጏጏም ግን አደራ እንዳትፈርድብኝ የምነግርህ ልትረዳኝ ትችላለህ ብዬ ስላሰብኩ ነው ከቻልክም ታርኬን መማርያ ማድረግ ትችላለህ አመሰግናለሁ::


...............................................................


የተወደዳችሁ የአባቴ ልጆች ! ዛሬም የእናንተ መልስ የምትፈልግ እህታችን አለች ስለዚህም ለዚይች #እህቴ_ሃሳባችሁንና_ምክራችሁን በዚህ Account @Chere2013 ያድርሱን

ሀሳብ የምትልኩልን ከዛሬ ማታ እስከ እሁድ ምሽት አንድ ስዓት ድርስ ነው ከዚህ ውጪ ምንም ሀሳብ አንቀበልም ከአሁን ሰዓት ጀምሮ መላክ ትችላላችሁ

ዛሬም የምለው ይህ ጥያቄና ጭንቀት የዚህች እህት ብቻ አይደለም የብዙ ሴትና ወንድ ልጆች ጭምር ነው እናም ሁሉም ደርሶት እንዲማርበትና በእናንተ እሁድ በምትልኩት መልስ የጥያቄውን መልስ እንዲያገኝ ሁላችንም መጠን ለሁሉም ሼር እናድርግ! የአንድን ወጣት ሴትና ወጣት ወንድ ልጅ ነፍስ እንታደግ

#ሼር_በማድርግ_አብርን_እናገልግል

መልሶቻችሁን በዚህ ላኩልን

@Chere2013
@Chere2013

Join Join Join

Share Share Share


@Godshaday @Godshaday
@Godshaday @Godshaday
@Godshaday @Godshaday
ሊያደርግ ያለውን ያውቃል!!!
999 views18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 20:36:06 ሰላም ዝግጁ ናችሁ
625 views17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 12:02:43 ሰላም እንዴት ናችሁ !
ዛሬ ማታ ይጠብቁኝ አንድ ሃሳብ ላይ እንማከራለን ....በጣም ወሳኝ ነው እንዳትቀሩ እጠብቃቹሃለሁ!!!
673 views09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 19:40:41 #ድንቅ_መዝሙር

ምንም ነገር አንዳይገርመኝ አርገህ
ነክተኸኛል ወደ ልቤ ገብተህ



ዘማሪ መክብብ
ከአዲስ አበባ


ይላኩልን መላኪያ

@Chere2013
@Abrham2013

Share Share Share

@Godshaday @Godshaday
@Godshaday @Godshaday
@Godshaday @Godshaday
ሊያደርግ ያለውን ያውቃል!!!
771 viewsedited  16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 15:18:21 @Chere2013
710 views12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ