የምኖረው ቤሩት ነው ተወልጄ ያደኩት አዋሳ ነው ገና 14 አመት ልጅ እያለሁ ወሲባዊ ስሜት ይሰማኝ ጀመር ቸርች አገለግል ነበር ይሄን ስሜት ተቋቁሜ በዋላ ግን እያደኩ ስመጣ አንድ ቀን የትምርት ቤት የሴት ጏደኛዬ የsex ፊልም እናት እና አባትዋ በሌሉበት ተከራይታ አሳየችኝ በ16 አመቴ ያኔ ነበር የኔ ፈተና ሀ ብሎ የጀመረው #ሙስሊሟ ጏደኛዬን እወዳት ነበር ይሄን ፊልም class እየቀረን… 92 views12:49