የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
4.42K
የሰርጥ መግለጫ
✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ?
እንጃ።🤷♀️
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷♀️
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
👉comet ena malt yemet felguti ngr kal
@Erazatube_bot
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
2
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3
2022-06-30 19:53:30
ሰላም ሰላም
ውድ የቻናላችን ተከታዮች በሙሉ
ዛሬ ለኔ ልዩ ቀን ነው
23/10/2014 E.C.
መልካም ልደት በሉኝ
#ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ
#ፍቅር_ያሸንፋል
መልካም ምኞታቹን
እዚህ ላይ ግለፁልኝ
@mom_ma_everything
ስለ መጡ እናመሰግናለን
1.0K views16:53
2022-06-30 19:53:30
ሰላም ሰላም
ውድ የቻናላችን ተከታዮች በሙሉ
ዛሬ ለኔ ልዩ ቀን ነው
23/10/2014 E.C.
መልካም ልደት በሉኝ
#ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ
#ፍቅር_ያሸንፋል
መልካም ምኞታቹን
እዚህ ላይ ግለፁልኝ
@mom_ma_everything
ስለ መጡ እናመሰግናለን
961 views16:53
2022-06-26 18:04:02
አፍቅሮ ከመጎዳት እና ጭራሹንም ሳያፈቅሩ ከ መቅረት? የቱ ይሻላል ከነ ምክንያት ግለፁልኝ!
1.2K views15:04
2022-06-25 21:15:44
1 ጥያቄ ይጀመር
2 ግጥም
ሀሳባችሁን ኮሜንት ስር ዱቅ
1.2K views18:15
2022-06-22 19:36:16
ህይወቴ አንቺ አጠገቤ እንደነበርሽ ጊዜ ሊሆንልኝ አልቻለም፣ ብዙ ሞክሬያለሁ የኔ ማር ያላንቺ አቅም የለኝም እባክሽ ተመለሺ ከዚህ በላይ አትቅጪኝ፣ ላደረግኩት ሁሉ የእጄን አግኝቻለሁ ደግሞ በጣም እወድሻለሁ እሺ!
ሼር SHARE
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
ከወደዱት አጋሩ
✦_ @getemi _✦
1.4K views16:36
2022-06-22 19:36:16
╔═══❖• •❖═══╗
https://t.me/sile_ene
╚═══❖• •❖═══
1.2K views16:36
2022-06-22 19:35:46
ተራርቆ መኖር በጣም ግራ ያጋባል፣ ምክንያቱም አንተ እንደምትናፍቀኝ እናፍቅሃለሁ ወይስ አንተ ረስተህኝ ይሆናል ብዬ ሁለት ሀሳብ ዉስጥ መግባቴ ነዉ፡፡
ያንተን ባላዉቅም እኔ ግን ሁሌም ትናፍቀኛለህ የኔ ማር!
ሼር SHARE
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
ከወደዱት አጋሩ
✦_ @getemi _✦
1.1K views16:35
2022-06-22 19:35:46
╔═══❖• •❖═══╗
https://t.me/sile_ene
╚═══❖• •❖═══
1.0K views16:35
2022-06-22 19:35:25
ሁሌም ካንቺ ጋር ብሆን ደስ ይለኛል በተለይ አሁን አጠገቤ ብትኖሪ ደስታዉን አልችለዉም
ምክንያቱም ከመቼዉም ጊዜ የበለጠ አሁን በጣም ናፍቀሺኛል የኔ ቆንጆ!
ሼር SHARE
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
ከወደዱት አጋሩ
✦_ @getemi _✦
1.0K views16:35
2022-06-22 19:35:25
╔═══❖• •❖═══╗
https://t.me/sile_ene
╚═══❖• •❖═══
979 views16:35