ሁሌም ካንቺ ጋር ብሆን ደስ ይለኛል በተለይ አሁን አጠገቤ ብትኖሪ ደስታዉን አልችለዉም ምክንያቱም ከመቼዉም ጊዜ የበለጠ አሁን በጣም ናፍቀሺኛል የኔ ቆንጆ! ሼር SHARE ━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━ ከወደዱት አጋሩ ✦_ @getemi _✦ 1.0K views16:35