ህይወቴ አንቺ አጠገቤ እንደነበርሽ ጊዜ ሊሆንልኝ አልቻለም፣ ብዙ ሞክሬያለሁ የኔ ማር ያላንቺ አቅም የለኝም እባክሽ ተመለሺ ከዚህ በላይ አትቅጪኝ፣ ላደረግኩት ሁሉ የእጄን አግኝቻለሁ ደግሞ በጣም እወድሻለሁ እሺ! ሼር SHARE ━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━ ከወደዱት አጋሩ ✦_ @getemi _✦ 1.4K views16:36