ተራርቆ መኖር በጣም ግራ ያጋባል፣ ምክንያቱም አንተ እንደምትናፍቀኝ እናፍቅሃለሁ ወይስ አንተ ረስተህኝ ይሆናል ብዬ ሁለት ሀሳብ ዉስጥ መግባቴ ነዉ፡፡ ያንተን ባላዉቅም እኔ ግን ሁሌም ትናፍቀኛለህ የኔ ማር! ሼር SHARE ━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━ ከወደዱት አጋሩ ✦_ @getemi _✦ 1.1K views16:35