Get Mystery Box with random crypto!

ጠቅላላ እውቀት™

የቴሌግራም ቻናል አርማ general_knowledge_st — ጠቅላላ እውቀት™
የቴሌግራም ቻናል አርማ general_knowledge_st — ጠቅላላ እውቀት™
የሰርጥ አድራሻ: @general_knowledge_st
ምድቦች: ቴሌግራም
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 690
የሰርጥ መግለጫ

Knowledge is
power. Information is
liberating. Education is the.
premise of progress, in every society, in every family.
~ KOFI ANNAN
For cross @Makaricho

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-01-02 14:40:38
ይህ Himalayan Girffon Vulture የተባለ የአዕዋፍ ዝርያ ሌሎች ዝርያዎችን ለማስፈራራት ሀሰተኛውን ዓይኑን ያሳያቸዋል። ትክክለኛ ዓይኑ ከመንቁሩ ጥቂት ከፍ ብሎ የሚገኘው ነው።

@General_knowledge_st
@General_knowledge_st
265 viewsMĭķį ', edited  11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-02 04:51:22 ብዙ ነገር ልናይ እንችላለን ግን በmotivational speaker ተነቃቅቶ ስኬታማ የሆነ አላየንም። አንድ በተደጋጋሚ የሚነሳ ምሳሌ አለ። በማዉራትና theory'ዉን በማወቅ ቢሆን የቢዝነስና የኢኮኖሚክስ አስተማሪዎች ነበሩ በአለም ላይ ሀብታም የሚሆኑት። ስለዚህ የማንም motivational speaker ነኝ ባይ እየተነሳ ቢዝነስ ከሚሰራብህ/ሽ ኑሮህን ተመልከትና ቢዝነስ ሰርተህ ክበርበት። አባቴ ከህይወትህ በላይ ጥሩና አነቃቂ motivational speaker የትም የለም። ህይወትህ በልክህ የተሰፋ motivational speaker ነዉ። የማንንም ሰፊና ጠባብ ልብስ ለመልበስ አትጋጋጥ። ስኬት ከዉስጥ፣ አብሮህ ከኖረዉ፣ ጊዜህን ከምታሳልፈዉ፣ ከምታዉቀዉ ችግር መፍትሔ በማፍለቅ እንጂ ለሌላ ችግር የተሰፋን ጨርቅ ስለለበስክ አይመጣም!!

Credit: Miki

                   #Share
@General_knowledge_st @General_knowledge_st
254 viewsMĭķį ', edited  01:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 09:57:11
ይህንን ያውቃሉ

የውሃ ጠርሙስ ላይ ያለው የአገልግሎት ጊዜ የሚያበቃበት (expired date)ቀን ለጠርሙሱ(ለ ሀይላንዱ) እንጂ ለውሃው አይደለም።

@General_knowledge_st
@General_knowledge_st
276 viewsMĭķį ', edited  06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-31 13:38:22
አዋጅ አዋጅ አዋጅ !
ኢትዮጵያዊው ሂፕ ሆፕ TEDDY YO ወንበርሽ በሚለዉ አዲስ ነጠላ ዜማው ትላንት አመሻሽ ላይ ገርጂ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ በ አዲስ አበባ ፖሊስ ተይዞ ወደ 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ ወስደዉታል ሁላችንም የሸገር ልጆች ድምፅ እንሁን ፍትህ ለ ቴዲ ዮ ሁላችንም share share እያረግን አሁንም ፍትህ ለወንድማችን !

@General_knowledge_st
@General_knowledge_st
286 viewsMĭķį ', 10:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-31 12:35:42
.


@General_knowledge_st
302 viewsMĭķį ', 09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 20:42:05
Photown ከይተህ ካስታወስከው የፊልሙ ርእስ ምንድን ነው? discussion groupu ላይ ፃፉት
286 viewsMĭķį ', 17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 20:14:57
በዩጋንዳ 102 ልጆችና 568 የልጅ ልጆች አባት የሆነዉ ግለሰብ በስተመጨረሻ የወሊድ መከላከያ ለመጠቀም ወሰነ

የ67 አመቱ ኡጋንዳዊ ገበሬ መዚ ሙሳ ሃሳህያ ከ12 ሚስቶች 102 ልጆች እና በስሙ 568 የልጅ ልጆች በማስመዝገብ ግዙፍ ቤተሰብ መስርቷል።ከአንድ በላይ ማግባት ህጋዊ በሆነበት የትውልድ መንደር ሉሳካ በአስከፊ ድህነት ውስጥ ሃሳህያ ቢያድግም በቂ ሀብትና ክብር በማካበት ለብዙ አስርት አመታት የመንደር ሊቀ መንበር ሆኖ ለመሾም እና ለማግባት ሲተጋ ቆይቷል።

ሃሳህያ የመጀመሪያ ሚስቱን በ1971 በ16 ዓመቷ ያገባ ሲሆን 12 እስኪሞሉ ድረስ አዳዲስ ሚስቶችን ማግባቱን ቀጥሏል። አባቴ ሁለት ልጆችን ብቻ ስለወለደ፣ ዘራችን ሊጠፋ ይችላል የሚል ስጋት ነበረብኝ ሲል ገልጿል፡፡

ሟቹ አባቴ ምዋማዲ ሙዱምባ ሁለት ሚስቶች ነበሩት ግን ሁለት ልጆችን ብቻ ነው የወለደው። ይህም የቤተሰባችን የመጥፋት አደጋ ላይ ጥሏል ሲሉ መዚ ሙሳ ሃሳህያ ለኡጋንዳው ሞኒተር ጋዜጣ ተናግረዋል።ከሃሳህያ ልጆች መካከል አንድ ሶስተኛ የሚሆኑት ከእሱ እና ከሚስቶቹ ጋር አብረው የሚኖሩ ሲሆኑ የተቀሩት ደግሞ ወጥተው የራሳቸው ቤተሰብ መስርተዋል። የ67 ዓመቱ አርሶ አደር በቤት ውስጥ ያሉትን ልጆች በስም እንደማያውቃቸው ተናግሯል።ከዚህ በኃላ ባለው ህይወቱ የወሊድ መከላከያ ለመጠቀም መወሰኑን ገልጿል።

@General_knowledge_st
@General_knowledge_st
344 viewsMĭķį ', 17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ