Get Mystery Box with random crypto!

አዋጅ አዋጅ አዋጅ ! ኢትዮጵያዊው ሂፕ ሆፕ TEDDY YO ወንበርሽ በሚለዉ አዲስ ነጠላ ዜማው ትላ | ጠቅላላ እውቀት™

አዋጅ አዋጅ አዋጅ !
ኢትዮጵያዊው ሂፕ ሆፕ TEDDY YO ወንበርሽ በሚለዉ አዲስ ነጠላ ዜማው ትላንት አመሻሽ ላይ ገርጂ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ በ አዲስ አበባ ፖሊስ ተይዞ ወደ 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ ወስደዉታል ሁላችንም የሸገር ልጆች ድምፅ እንሁን ፍትህ ለ ቴዲ ዮ ሁላችንም share share እያረግን አሁንም ፍትህ ለወንድማችን !

@General_knowledge_st
@General_knowledge_st