Get Mystery Box with random crypto!

ብዙ ነገር ልናይ እንችላለን ግን በmotivational speaker ተነቃቅቶ ስኬታማ የሆነ አላየን | ጠቅላላ እውቀት™

ብዙ ነገር ልናይ እንችላለን ግን በmotivational speaker ተነቃቅቶ ስኬታማ የሆነ አላየንም። አንድ በተደጋጋሚ የሚነሳ ምሳሌ አለ። በማዉራትና theory'ዉን በማወቅ ቢሆን የቢዝነስና የኢኮኖሚክስ አስተማሪዎች ነበሩ በአለም ላይ ሀብታም የሚሆኑት። ስለዚህ የማንም motivational speaker ነኝ ባይ እየተነሳ ቢዝነስ ከሚሰራብህ/ሽ ኑሮህን ተመልከትና ቢዝነስ ሰርተህ ክበርበት። አባቴ ከህይወትህ በላይ ጥሩና አነቃቂ motivational speaker የትም የለም። ህይወትህ በልክህ የተሰፋ motivational speaker ነዉ። የማንንም ሰፊና ጠባብ ልብስ ለመልበስ አትጋጋጥ። ስኬት ከዉስጥ፣ አብሮህ ከኖረዉ፣ ጊዜህን ከምታሳልፈዉ፣ ከምታዉቀዉ ችግር መፍትሔ በማፍለቅ እንጂ ለሌላ ችግር የተሰፋን ጨርቅ ስለለበስክ አይመጣም!!

Credit: Miki

                   #Share
@General_knowledge_st @General_knowledge_st