Get Mystery Box with random crypto!

ግእዝ ጥናት ለኹሉም 📚📖📚📚📖

የቴሌግራም ቻናል አርማ geeztheancient — ግእዝ ጥናት ለኹሉም 📚📖📚📚📖
የቴሌግራም ቻናል አርማ geeztheancient — ግእዝ ጥናት ለኹሉም 📚📖📚📚📖
የሰርጥ አድራሻ: @geeztheancient
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.62K
የሰርጥ መግለጫ

✍️✍️✍️መሠረታዊ ዓላማችን ✍️✍️✍️
👉የግእዝ ቋንቋን ከወደቀበት ለማንሳት በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ትምህርት መስጠት ነው።
ለአስተያየት እና ጥቆማ @GeeethBot ላይ አድርሱን።
follow on YouTube 👇👇
https://youtube.com/channel/UC0AbE445q7l1pDutVwpw5Ow
follow on
http://tiktok.com/@gebresilasie21

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-16 21:24:19 ፈዘዝን 200 ጓደኞቻችሁን ወደ @ethiogeeth አስገቡ


አመሰግናለሁ
232 views18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 08:37:41
❞ ዮጵ ❝ የሚለው ቃል ትክክለኛ ትርጉሙ ምንድን ነው?
Anonymous Quiz
7%
ሀ) የራፐር ንግግር
23%
ለ) ስጦታ
56%
ሐ) ወርቅ
14%
መ) አምላክ
398 voters1.1K views05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 21:15:42
ከሚከተሉት ውስጥ ትክክለኛ የግእዝ አጻጻፍ የሆነው የትኛው ነው?
Anonymous Quiz
5%
ሀ) አይን
26%
ለ) ስብኀት
11%
ሐ) ሐሌ ሉያ
57%
መ) ሄኖክ
314 voters841 views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 10:30:23
" በበህቅ ልህቀ " ማለት ምን ማለት ነው?
Anonymous Quiz
7%
ሀ) በትንሹ አነሰ
33%
ለ) በትንሽ በትንሽ አደገ
19%
ሐ) በየትንሹ አደገ
41%
መ) 'ለ' ወ 'ሐ'
250 voters745 views07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 07:57:38 ግእዝ ጥናት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን! pinned Deleted message
04:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 07:56:32 እንኳን አደረሳችሁ



ለአጽፋረ እግርከ /መልክአ ሚካኤል /

ሰላም ለአጽፋረ እግርከ ፍናዋተ ረድኤት በተኃልፎ፤ ዘኢተዳደቆን እብነ አዕቅፎ፤
ሚካኤል ቀዳሲ ትሥልስተ አካላት በኢያዕርፎ፤
ኢትኅድገኒ በዓለም እስመ ኪያከ እሴፎ፤
አልቦ ብእሲ ዘየኀድግ ሱታፎ፡፡

ዚቅ፦

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ዘይሴባሕ እምትጉሃን ፨
ወይትቄደስ እምቅዱሳን ፡፡
858 views04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 18:01:54 ༒ሥርዓተ ማኅሌት ዘሐምሌ ሥላሴ ༒

እንኳን ለቅደስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የሌሊቱን ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ ለማመስገን ይረዳን ዘንድ በዕለቱ የሚደርሰው ቃለ እግዚአብሔር እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።

፩. ነግሥ / ሰላም ለአብ /

ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ፤
ለወልድ ሰላም ሥጋ ማርያም ለባሲ፤
ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኃጢአተ ዓለም ደምሳሲ፤
ኃይልየ ሥላሴ ወፀወንየ ሥላሴ፤
በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ።

ዚቅ፦

አምላክነሰ ኃይልነ ፨ አምላክነሰ ፀወንነ ፨ አምላከ አሕዛብ ዕብነ ወዕፀ ኪነት ኢኮነ።

፪.  ለአጽፋረ እግርከ / መልክአ ሚካኤል /

ሰላም ለአጽፋረ እግርከ ፍናዋተ ረድኤት በተኃልፎ፤ ዘኢተዳደቆን እብነ አዕቅፎ፤
ሚካኤል ቀዳሲ ትሥልስተ አካላት በኢያዕርፎ፤ ኢትኅድገኒ በዓለም እስመ ኪያከ እሴፎ፤
አልቦ ብእሲ ዘየኀድግ ሱታፎ፡፡

ዚቅ፦

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ዘይሴባሕ እምትጉሃን ፨ ወይትቄደስ እምቅዱሳን ፡፡

፫. ተፈሥሒ ማርያም / ማኅሌተ ጽጌ /

ተፈሥሒ ማርያም እንተ ዘተአምሪ ብእሴ፤
ዘጸገይኪ ለነ አሐደ እምነ ሥላሴ፤
እንዘ እዘብጥ ከበሮ ቅድመ አእላፈ ኤፍሬም ወምናሴ፤ ለተአምርኪ እነግር ውዳሴ፡
ማርያም እኅቱ ለሙሴ።

ወረብ፦

ተፈሥሂ ማርያም እንተ ኢተአምሪ ብእሴ ተፈሥሂ ማርያም
ዘጸገይኪ ለነ አሐደ እምነ ሥላሴ ዘጸገይኪ ለነ።

ዚቅ ፦
ይሴብሑኪ ወይገንዩ ለስምኪ ፨ ዘእምሥሉስ ቅዱስ ቃል ኃደረ ላዕሌኪ ፨ ወትሰመዪ ማኅደረ መለኮት ።

፬. ለህላዌክሙ / መልክአ ሥላሴ /

ሰላም ለህላዌክሙ ዘይመውዕ ህላዌያተ፤
ለረኪበ ስሙ ኅቡእ አመ ወጠንኩ ተምኔተ፤ እምግብርክሙ #ሥላሴ ሶበ ረከብኩ አስማተ፤
መለኮተ ለለአሐዱ ዘዚኣክሙ ገጻተ፤
እንበለ ትድምርት እሰሚ ወእሁብ ትድምርተ።

ዚቅ፦

ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ፨ ሃሌ ሃሌ ሉያ ፨ አአትብ ወእትነሣእ ፨ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፨ሠለስተ አሥማተ ነሢእየ እትመረጐዝ ፨ እመኒ ወደቁ እትነሣእ፨ ወእመኒ ሖርኩ ውስተ ጽልመት ፨ እግዚአብሔር ያበርህ ሊተ በእግዚአብሔር ተወከልኩ ፡፡

አመላለስ ዘዚቅ ፦

ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤
ሃሌ ሃሌ ሉያ።

፭ . ለሕጽንክሙ / መልክአ ሥላሴ /

ሰላም ለሕጽንክሙ ምርፋቀ ጻድቃን አግብርቲሁ፤
ማያተ ኢያሱ ሥላሴ እለ ትውኅዙ እምሕሊናሁ፤
እንዘ በአፍአሁ አንትሙ ወአንትሙ በውሣጤሁ፤
ኢነጸረ ኀበ ሐይመት ከመ አብርሃም አቡሁ፤
ወመስኮተ ነቢይ ዳንኤል ኢፈቀደ ያርኁ ።
 
ዚቅ፦

በአፍዓኒ አንትሙ ፨ ወበውሣጤኒ አንትሙ ፨ በገዳምኒ አንትሙ ብርሃኑ ለዘርዓ ያዕቆብ (ለኢያሱ) አንትሙ ፡፡

ወረብ፦

በአፍአኒ አንትሙ ወበውሣጤኒ አንትሙ/፪/
በገዳምኒ አንትሙ ብርሃኑ ለኢያሱ ንጉሠ ነገሥት/፪/

፮. ለሕሊናክሙ / መልክአ ሥላሴ /

ሰላም ለሕሊናክሙ በከዊነ ኄር ዘተሐምየ፤ እምከላውዴዎን አብርሃም ዘምድረ ካራን ኀረየ፤ ሥላሴክሙ ሥላሴ ሶበ ይኔጽር ዕሩየ፤
፫ተ ዕደወ ሊሉያነ ውስተ ርእሰ ኀይምት ርእየ፤
ወለ፩ዱ ነገሮ ረሰየ።

ዚቅ፦

ወጽአ አብርሃም እምድረ ካራን ፨ ወቦአ ብሔረ ከነዓን፨ ተአመነ አብርሃም በእግዚአብሔር ፨ እንበይነዝ ጽድቀ
ኮኖ ፡፡

ወረብ፦

ወጽአ እምድረ ካራን ወቦአ ብሔረ ከነዓን፤
ተአመነ አብርሃም አብርሃም በእግዚአብሔር/፪/

፯. ለሐቌክሙ / መልክአ ሥላሴ /

ሰላም ለሐቌክሙ ዘቅናተ ኂሩት ቅናቱ፤
ሊሉያነ ፆታ ሥላሴ እምአምላከ በለዓም ከንቱ፤
ኀበ መስፈርትክሙ ጽድቅ እስመ ያበጽሕ ትእምርቱ፤ ተደለዉ ከመ ይሑሩ ምሕዋረ ዕለታት ሠለስቱ፤
በዓለ መሥዋዕት አብርሃም ወይስሐቅ መሥዋዕቱ። 

ዚቅ፦

አብርሃም ወሰዶ ለይስሐቅ ወልዱ ከመ ይሡዖ ፨ አውረደ ሎቱ ቤዛሁ በግዓ ፨ እኁዝ አቅርንቲሁ በዕፀ ሳቤቅ ፨ ዕፀ ሳቤቅ ብሂል ዕፀ ሥርየት መስቀል ፨ አብርሃምኒ ርእዮ በውስተ ምሥዋዕ ፨ ሕዝቅኤልኒ ርእዮ በልዑላን ፨ ሙሴኒ ርእዮ በዓምደ ደመና ፨ በነደ እሳት ፨ ፈያታዊኒ ርእዮ በዲበ ዕፀ መስቀል አምነ ፡፡

ወረብ፦

አብርሃም ወሰዶ ለይስሐቅ ወልዱ ከመ ይሡዖ፤
አውረደ ሎቱ ቤዛሁ በግዓ ቤዛሁ በግዓ።

፰. ለዘበነጊድ / መልክአ ሥላሴ /
ለዘበነጊድ አቅረብኩ መካልየ ልሳን ስብሐታተ፤
መጠነ ራብዕ ዐሥር እንዘ አተሉ ስብዐተ፤
ህየንተ ፩ዱ ሥላሴ እለ ትፈድዩ ምእተ፤
ጸግዉኒ እምገጽክሙ ንዋየ ገጽ ትፍሥሕተ፤
ወዲበ ፲ቱ አህጉር ሀቡኒ ሢመተ ።

ዚቅ፦

ስብሐት ለአብ ለአኃዜ ኲሉ ዓለም ፨ ስብሐት ለወልድ ለዘአክበራ ለማርያም ፨ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ለዘያርኁ ክረምተ በበዓመት።

ወረብ፦

ስብሐት ለአብ ለአኃዜ ኲሉ ዓለም ስብሐት ለወልድ ለገባሬ ኲሉ ዓለም፤
ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ለዘያርኁ ክረምተ በበዓመት።

፲. ለሕሊናከ / መልክአ ተክለሃይማኖት /

ሰላም ለሕሊናከ ዘኮነ መምለኬ፤
ሥላሴ ዕሩየ እንበለ ውሳኬ፤
ተክለሃይማኖት ቄርሎስ ዘላፌ ረሲዓን እለ እውጣኬ፤ ባርከኒ አባ ለወልድቅዱስ፤ኬ፤
እስመ ልማዱ ለመምህር ቡራኬ።

ዚቅ፦

አንትሙሰ ከመ ዕብነ ሕይወት ተሐነጹ ቤቶ ለመንፈስ ቅዱስ ፨ ወለክህነቱ ቅዱስ ፨ ከመ ታዕርጉ መሥዋዕተ ወትንግሩ ሠናይቶ ለዘጸውዓክሙ ፨ አባ ባርከኒ ተክለሃይማኖት አባ ፨ ከመ ባረኮ አብርሃም ለይስሐቅ ወልዱ።

ወረብ፦

አንትሙሰ ዕብነ ህይወት ተሐነጹ ቤቶ ለመንፈስ ቅዱስ፤
ወለክህነቱ ቅዱስ ታዕርጉ ከመ ታዕርጉ መሥዋዕተ።

     °༺༒༻° ምልጣን
°༺༒༻°

ዕምርት ዕለት እንተ ርእያ አብርሃም ፤
መዘምራኒሃ ለደብረ ብርሃን አርያም፤
እንዘ ይብሉ ይዜምሩ ፤
በልሳን ዘኢያረምም፤
አማን መንግሥተ ሥላሴ ዘለዓለም።

አመላለስ፦

አማን በአማን ፤
መንግሥተ ሥላሴ ዘለዓለም።

°༺༒༻° እስመ ለዓለም ° ༺༒༻°

ሰአለ ሙሴ በእንተ ዘስሕቱ ሕዝብ ፨ ኀበ አቡነ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ ፨ ወይቤሎ አብርሃም ንግሮ ለእግዚአብሔር ፨ እንዘ ትብል ተዘከር እግዚኦ ኪዳነከ ፨ አብርሃም ፍቊርከ ይስሐቅ ቊልዔከ ፨ ወያዕቆብሃ ዘአስተባዛሕከ ፨ ነሥአ ሙሴ ሠለስተ አስማተ ፨ ከመ ዘይወስድ አምኃ ለንጉሥ ፨ ወሰማዕትኒ ይጸውሩ ሥላሴ።

ወረብ ዘአመላለስ፦
ሰአለ ሙሴ ሰአለ ሙሴ በእንተ ዘስሕቱ ሕዝብ፤
ኀበ አቡነ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ።

°༺༒༻°  አቡን በ ፫  °༺༒༻°

ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር ፤ እስመ በሥላሴ ትሄሉ በሰማይ ወበምድር ፤ (ሥ) ወሠናያቲሃ ይሰብክ ቃለ ኢያሱ ሐዋርያ ፍቅር ፤ ( ሥ ) ውስተ ሀገሩ ሐዳስ ደብረ ብርሃን ንግሥ አድባር ፣ ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር ፤ ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር ።

°༺༒༻°   ሰላም  °༺༒༻°

ሰላመ አብ  ሰላመ ወልድ ወሰላመ መንፈስ ቅዱስ ኃይለ መስቀሉ እትመረጐዝ፤ የሃሉ ማእከሌክሙ እኃው።

+ °༺+ °༺+༻° ተፈጸመ °༺+ °༺+ °༺ +
836 viewsedited  15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 13:54:23 እግዚአብሔርአዳም፤ ሔዋን፤ እና እባብ

ይቤሎ እግዚአብሔር ለአዳም፡
“.. አይቴ ሀሎከ አዳም.. ?

ይቤሎ አዳም ለእግዚአብሔር
“.. ሰማዕኩ ቃለከ እንዘ ታንሶሱ ውስተ ገነት ወፈራህኩ እስመ ዕራቅየ አነ ወተኀባእኩ.. ”
ይቤሎ እግዚአብሔር ለአዳም፡
“.. መኑ አይድዐከ ከመ ዕራቅከ አንተ እም ዕፅኑ ዘአዘዝኩከ ከመ ኢትብላዕ እምኔሁ በላእከ?.. ”

ይቤሎ አዳም ለእግዚአብሔር
“.. ብዕሲት እንተ ወሀብከኒ ምስሌየ ትንበር ይእቲ ወሀበተኒ ወበላእኩ-”

ይቤላ እግዚአብሔር ለብእሲት(ሔዋን)
“.. ለምንት ገበርኪ ዘንተ?.. ”

ትቤሎ ብእሲት፡ ለእግዚአብሔር
“.. አርዌ ምድር አስፈጠተኒ ወበላእኩ.. ”

ይቤሎ እግዚአብሔር ለአርዌ ምድር
“.. እስመ ገበርኮ ለዝንቱ ግብር ርጉመ ኩን እምኵሉ እንስሳ ወእምኵሉ አራዊተ ምድር ወበ እንግድዓከ ሑር ወመሬተ ብላዕ..”

ይቤላ እግዚአብሔር ለብእሲት(ሔዋን)
“.. (ብዙኃ) አበዝኆ ለኀዘንኪ ወለሥቃይኪ ወበጻዕር ለዲ..”

ይቤሎ እግዚአብሔር ለአዳም፡
“.. እስመ ሰማዕከ ቃለ ብእሲትከ ወበላዕከ እም ውእቱ ዕፅ ባሕቲቱ ዘአዘዝኩከ ከመ ኢትብላዕ ርግምተ ትኩን ምድር…”
1.3K views10:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 12:44:18 ፬ኛ



“አርዌ ምድር አስፈጠተኒ ወበላእኩ”(3)
· በዚህ ዐ/ነገር “አስፈጠተኒ” የሚለው
ቃል መሠረታዊ ግሡ ማነው?
· ትርጉሙስ ምን ማለት ነው?
· “አስፈጠተኒ” የሚለው ቃል ራሱን ችሎ ወደ አማርኛ
ሲተረጎም ምን ማለት ነው?






@Geeztheancient
1.3K viewsedited  09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 12:23:36 ፫ኛ ጥያቄ





❝ ወለተ ማርያም ለብሰት ጸሊመ ልብሰ ።❞ በዚህ ዐ/ነገር ውስጥ “ጸሊም” የሚለው ቃል የሚቀጸለው ለማነው? ወይም የሚገልጠው
ማንን ነው?
650 views09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ