Get Mystery Box with random crypto!

ግእዝ ጥናት ለኹሉም 📚📖📚📚📖

የቴሌግራም ቻናል አርማ geeztheancient — ግእዝ ጥናት ለኹሉም 📚📖📚📚📖
የቴሌግራም ቻናል አርማ geeztheancient — ግእዝ ጥናት ለኹሉም 📚📖📚📚📖
የሰርጥ አድራሻ: @geeztheancient
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.62K
የሰርጥ መግለጫ

✍️✍️✍️መሠረታዊ ዓላማችን ✍️✍️✍️
👉የግእዝ ቋንቋን ከወደቀበት ለማንሳት በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ትምህርት መስጠት ነው።
ለአስተያየት እና ጥቆማ @GeeethBot ላይ አድርሱን።
follow on YouTube 👇👇
https://youtube.com/channel/UC0AbE445q7l1pDutVwpw5Ow
follow on
http://tiktok.com/@gebresilasie21

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-13 12:11:03
ጥያቄ ፪

“ኢታንሥእ ዘኢያንበርከ” ማለት ምን ማለት ነው?
Anonymous Quiz
12%
ሀ) አታስቀምጥ ያነሳኸውን
82%
ለ) ያላኖርከውን አታንሳ
2%
ሐ) ያላስቀመጥከውን አኑር
4%
መ) ሁሉም
164 voters632 views09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 11:58:21
ጥያቄ ፩

አዳም ይቤ አነ እተሉ ------------ እስመ አፍቀርክዋ።
Anonymous Quiz
23%
ሀ) ለሊሃ
19%
ለ) ዚኣሃ
30%
ሐ) ኪያሃ
23%
መ) ኲሉ ይከውን
5%
ሠ) አልቦ ሚጠት
160 voters633 views08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 11:29:56
667 views08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 08:52:14 #ፍትሐ #ነገሥት #አንቀጽ #ሃያ #ዘጠኝ
ስለ አደራ የአደራን ነገር ይናገራል።

√ አደራ አስጠባቂ ከጠባቂ ዘንድ አምኖ የሚያኖራት ገንዘብ ናት።

√ ተሰርቆ የመጣን ገንዘብ ወይም ንብረት እያወቀ በአደራ ለማስቀመጥ የተቀበለ ሰው ቢኖር እጥፍ ያስከፍሉት። የሌባ ዋሻ የቀማኛ ጋሻ ሆኗልና።

√ አደራ ጠባቂ አደራውን እንደ ገንዘቡ አድርጎ መጠበቅ ይገባዋል። እንደ ገንዘቡ አድርጎ እየጠበቀ እያለ በእሳት አደጋ ወይም በተለያየ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ቢጠፋበት ተጠያቂ አይሆንም።

√ አደራ የተቀበለ ሰው አደራውን በእርሱ ቸልተኝነት ቢያጠፋው መክፈል ይገባዋል።

√ አደራን ጠብቆ መመለስ ለለመደ ነው እንጂ ላልለመደ ሰው መስጠት አይገባም።
√ የመጽሐፍ አደራን ላልተማረ ሰው መስጠት አይገባም። ባለማወቅ የጎታ መክደኛ ሊያደርገው ይችላልና።



ወርቃማ ሕግ ነበረንኮ ዛሬ የፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ተብሎ በ106/፻፮/ አንቀጽ ተጽፎልን ...
696 views05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 08:43:46 #ፍትሐ #ነገሥት #አንቀጽ #ሠላሳ #ሦስት

ስለ መሸጥና መግዛት ይናገራል።
።።።።።።
√ ከሌባ መግዛት አይገባም
√ እሑድ፣ በጌታ በዓላት እና በእመቤታችን በዓላት መሸጥ መግዛት አይገባም።
√ በአደራ የተሰጠን ነገር መሸጥ አይገባም።
√ ሙቶ ያደረውን፣ የአውሬውን ትራፊ፣ መርዝነት ያላቸውን ፍጥረታት ሥጋን፣ እንዲሁም መርዝነት ያላቸው እፀዋትን መሸጥ አይገባም።
መሸጥ እና መግዛት በገዢ እና በሻጭ ፈቃድ ላይ የተመሠረተ ሊሆን ይገባል።
607 views05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 23:05:10
2.6K views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ