Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን አደረሳችሁ ለአጽፋረ እግርከ /መልክአ ሚካኤል / ሰላም ለአጽፋረ እግርከ ፍናዋተ | ግእዝ ጥናት ለኹሉም 📚📖📚📚📖

እንኳን አደረሳችሁ



ለአጽፋረ እግርከ /መልክአ ሚካኤል /

ሰላም ለአጽፋረ እግርከ ፍናዋተ ረድኤት በተኃልፎ፤ ዘኢተዳደቆን እብነ አዕቅፎ፤
ሚካኤል ቀዳሲ ትሥልስተ አካላት በኢያዕርፎ፤
ኢትኅድገኒ በዓለም እስመ ኪያከ እሴፎ፤
አልቦ ብእሲ ዘየኀድግ ሱታፎ፡፡

ዚቅ፦

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ዘይሴባሕ እምትጉሃን ፨
ወይትቄደስ እምቅዱሳን ፡፡