Get Mystery Box with random crypto!

🌷ፍቅር ፕሮፋይል Pictures🌷

የቴሌግራም ቻናል አርማ fkr_pictures — 🌷ፍቅር ፕሮፋይል Pictures🌷
የቴሌግራም ቻናል አርማ fkr_pictures — 🌷ፍቅር ፕሮፋይል Pictures🌷
የሰርጥ አድራሻ: @fkr_pictures
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.66K
የሰርጥ መግለጫ

Well Come to 💕ፍቅር ፕሮፋይል Pictures 💞 Channel
. የ ፍቅር ጥቅሶች❤
. የ ሕይወት ጥቅሶች 👪
. የ ናፍቆት ጥቅሶች 💞
. የ ፍቅር ደብዳቤዎች 📩
. ምርጥ ምርጥ ግጥሞች 📑
👇 ለ #ሃይማኖታዊ pp Join
@Spiritual_page

Group ተቀላቀሉን👇 @Fkr_be_fkr_honen
Hours open send any thoughts to creater @Ol534

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-30 23:24:53 #ታማኝ_አፈቃር

#አፈቃርኩሸ_ሰልሸ
ቀናቶች አርጁ-ወራቶች አለፉ
አመታት ነጎዱ-ዘመናት ከነፈ

#አፈቀርኩሸ_ሰልሸ
ፀይን እያየች -ምድር ሰንቴ ዞረች
እልፈ ፀዳይን በልግ-ለህያዋን ሰጠች

#አፈቀርኩሸ_ሰልሸ
ቅንጣት ያየር ቁራጭ-ከእሰትንፋሴ የወጣች
ምድር ጫፈ ላይ ደርሳ-ሃብላይ ነፈሰ ሆነች
የኔ ቆንጆ-ዘመኔ ቢያልቅም
መልሰ ባትሰጪኝም-ዝም ቢትይኝም

እኔ ግን...
'አፈቀርኩሸ እኮ'-'ወደድኩሸ'እያልኩኝ
እጠብቅሻለሁ!

✽‌»‌ ✿ »‌✽
መልካም ምሽት

​​❥ ⚘ ❥........ @Ol534

SHARE
@Fkr_pictures
ፍቅር ፕሮፋይል pictures
3.2K viewsAD✤ , 20:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 23:22:22 #ጥያቄ_አልጠይቅም

እረግጥ ነው
እውንት ነው፥ግሪማ ይገባል
በቀኙም ብታየወ፥ከቀኝህ ይሰማማል
ከተውከውም ይቅረ፥ግራ ቀኝ ይወዳል
ካልወደደም ይቅረ፥ጥያቄው ይደገም
መፍትሄው ቀላል ነው፥ለመለሱ አላንሰም
ከሚለኝ ደላላ፥ታዊቅ ሰው ወዬ
ጥያቄ አልጠይቅም፥ግራ ገባኝ ብዬ

ዓናፍ ወረቁ የወፍ ጎጆ ከሚለው
የግጥም መድበል የተወሰደ

✽‌»‌ ✿ »‌✽
መልካም ምሽት

​​❥ ⚘ ❥........ @Ol534

SHARE
@Fkr_pictures
ፍቅር ፕሮፋይል pictures
3.4K viewsAD✤ , 20:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 17:08:19
በእራሴ አይደለም በምህረትህ እንጂ።

ለፕሮፍይል የሚሆኑ ጥቅሶች
@Fkr_pictures
@Spiritual_page
#share
ሼር
3.2K viewsAD✤ , 14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 21:26:26 ......... ፃፍኩልሽ ........

አንድ ቀን እንደኔው የፍቅር ትርጉሙ
ሰው ወደሽ ካየሽው ስቃዩ ህመሙ
ላንቺ ብዙ እንደሆንኩ ያኔ ይገባሻል
ስነግርሽ ዝም ያልሽው ዛሬ ይቆጭሻል
አሁን ምን ያደርጋል ቢያዝኑ ቢቆጩ
ፍቅር አገርሽቶ በእንባ ቢራጩ
ያ የኔ ምስኪኑ እንግልቱ ልቤ
የፍቅርን ትርጉም ባየው ሰው ቀርቤ
እኔም ቆጨኝ ዛሬ ያኔ ያለቀስኩት
ሌላ ሌላ ስትይ አንቺን አንቺን ያልኩት
ዛሬ ግን
ልቤም ልብ ገዛ ሌላ ሰው ወደደ
አንቺን ለሰው ትቶ እሱ ከሰው ሄደ
በቃህ ሂድ ብለሽው ልቤ ሄዷል ቆርጦ
ይዟል አንቺን ትቶ የራሱን ሰው መርጦ
እኔስ የሰው ሆንኩኝ አንቺም ሰው ፈልጊ
ይመለሳል ብለሽ ተስፋ እንዳታደርጊ

✽‌»‌ ✿ »‌✽
መልካም ምሽት

​​❥ ⚘ ❥........ @Ol534

SHARE
@Fkr_pictures
ፍቅር ፕሮፋይል pictures
3.5K viewsAD✤ , 18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 21:15:07
አንዳንዶች ምንም ነገር ሳንሰጣቸው ንፁህ ፍቅር ይሰጡናል አንዳንዶች ደግሞ ሁሉንም ነገር ሰጠናቸው ህመም ይሰጡናል ።

ለፕሮፍይል የሚሆኑ ጥቅሶች
@Fkr_pictures
@Spiritual_page
#share
ሼር
3.0K viewsAD✤ , 18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 21:09:21
አንዳንድ ጊዜ የምያስፈልገን እረፍት ብቻ ነው ።

ለፕሮፍይል የሚሆኑ ጥቅሶች
@Fkr_pictures
@Spiritual_page
#share
ሼር
2.9K viewsAD✤ , 18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 10:32:26 ፍቅር ፕሮፋይል Pictures pinned «#በልጅነቴ እናቴ ምሳቃዬ ውስጥ ሶስት ዳቦ ትከትልኝ ነበር፡፡ ዳቦው ብዙ እንደሆነ ነግሬአት በሚቀጥለው ቀን 2 ከተተችልኝ፡፡ የሚገርመው ምሳቃዬን ስከፍተው ሁለት ከወትሮው የተለየ ትልልቅ ዳቦ (መጠኑ የሶስት የሚሆን) አገኘው፡፡ ይህን ባሰብኩ ቁጥር ሁሌም የእናቴ ፍቅር ይገርመኛል፡፡ በምንም ሁኔታ እንዳልራብና መጥገብ እንድችል ከራሷ ይልቅ እኔን ታስቀድማለች፡፡ እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ፡፡ …»
07:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 08:49:00 #በልጅነቴ

እናቴ ምሳቃዬ ውስጥ ሶስት ዳቦ ትከትልኝ ነበር፡፡ ዳቦው ብዙ እንደሆነ ነግሬአት በሚቀጥለው ቀን 2 ከተተችልኝ፡፡ የሚገርመው ምሳቃዬን ስከፍተው ሁለት ከወትሮው የተለየ ትልልቅ ዳቦ (መጠኑ የሶስት የሚሆን) አገኘው፡፡ ይህን ባሰብኩ ቁጥር ሁሌም የእናቴ ፍቅር ይገርመኛል፡፡ በምንም ሁኔታ እንዳልራብና መጥገብ እንድችል ከራሷ ይልቅ እኔን ታስቀድማለች፡፡
እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ፡፡

✽‌»‌ ✿ »‌✽
መልካም ቀን

​​❥ ⚘ ❥........ @Ol534

SHARE
@Fkr_pictures
ፍቅር ፕሮፋይል pictures
3.6K viewsAD✤ , 05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 09:18:34 ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ የፍቅር ፕሮፋይል ቤተሰቦች እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።

በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን


━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Fkr_pictures
@Fkr_pictures
4.0K viewsJo✤ , 06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ