Get Mystery Box with random crypto!

#ታማኝ_አፈቃር #አፈቃርኩሸ_ሰልሸ ቀናቶች አርጁ-ወራቶች አለፉ አመታት ነጎዱ-ዘመናት ከነፈ # | 🌷ፍቅር ፕሮፋይል Pictures🌷

#ታማኝ_አፈቃር

#አፈቃርኩሸ_ሰልሸ
ቀናቶች አርጁ-ወራቶች አለፉ
አመታት ነጎዱ-ዘመናት ከነፈ

#አፈቀርኩሸ_ሰልሸ
ፀይን እያየች -ምድር ሰንቴ ዞረች
እልፈ ፀዳይን በልግ-ለህያዋን ሰጠች

#አፈቀርኩሸ_ሰልሸ
ቅንጣት ያየር ቁራጭ-ከእሰትንፋሴ የወጣች
ምድር ጫፈ ላይ ደርሳ-ሃብላይ ነፈሰ ሆነች
የኔ ቆንጆ-ዘመኔ ቢያልቅም
መልሰ ባትሰጪኝም-ዝም ቢትይኝም

እኔ ግን...
'አፈቀርኩሸ እኮ'-'ወደድኩሸ'እያልኩኝ
እጠብቅሻለሁ!

✽‌»‌ ✿ »‌✽
መልካም ምሽት

​​❥ ⚘ ❥........ @Ol534

SHARE
@Fkr_pictures
ፍቅር ፕሮፋይል pictures