Get Mystery Box with random crypto!

#ጥያቄ_አልጠይቅም እረግጥ ነው እውንት ነው፥ግሪማ ይገባል በቀኙም ብታየወ፥ከቀኝህ ይሰማማል ከተው | 🌷ፍቅር ፕሮፋይል Pictures🌷

#ጥያቄ_አልጠይቅም

እረግጥ ነው
እውንት ነው፥ግሪማ ይገባል
በቀኙም ብታየወ፥ከቀኝህ ይሰማማል
ከተውከውም ይቅረ፥ግራ ቀኝ ይወዳል
ካልወደደም ይቅረ፥ጥያቄው ይደገም
መፍትሄው ቀላል ነው፥ለመለሱ አላንሰም
ከሚለኝ ደላላ፥ታዊቅ ሰው ወዬ
ጥያቄ አልጠይቅም፥ግራ ገባኝ ብዬ

ዓናፍ ወረቁ የወፍ ጎጆ ከሚለው
የግጥም መድበል የተወሰደ

✽‌»‌ ✿ »‌✽
መልካም ምሽት

​​❥ ⚘ ❥........ @Ol534

SHARE
@Fkr_pictures
ፍቅር ፕሮፋይል pictures