Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅር ፕሮፋይል Pictures pinned «#በልጅነቴ እናቴ ምሳቃዬ ውስጥ ሶስት ዳቦ ት | 🌷ፍቅር ፕሮፋይል Pictures🌷

ፍቅር ፕሮፋይል Pictures pinned «#በልጅነቴ እናቴ ምሳቃዬ ውስጥ ሶስት ዳቦ ትከትልኝ ነበር፡፡ ዳቦው ብዙ እንደሆነ ነግሬአት በሚቀጥለው ቀን 2 ከተተችልኝ፡፡ የሚገርመው ምሳቃዬን ስከፍተው ሁለት ከወትሮው የተለየ ትልልቅ ዳቦ (መጠኑ የሶስት የሚሆን) አገኘው፡፡ ይህን ባሰብኩ ቁጥር ሁሌም የእናቴ ፍቅር ይገርመኛል፡፡ በምንም ሁኔታ እንዳልራብና መጥገብ እንድችል ከራሷ ይልቅ እኔን ታስቀድማለች፡፡ እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ፡፡ …»